የሀገር ውስጥ ዜና በሳዑዲ አረቢያ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት ተደረገ Meseret Demissu Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሳዑዲ አረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር አብዱልአዚዝ ከሳዑዲ አረቢያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር ሳሚ ሳልህ ጋር በኢትዮጵያውያን ዜጎች ደህንነት መጠበቅ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። አምባሳደር አብዱላዚዝ…
የሀገር ውስጥ ዜና 66 ኪ.ሜ የሚረዝመው የሀዋሳ – ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ተጠናቀቀ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)66 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የሀዋሳ - ጭኮ አስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ መንገዱ የሞምባሳ - ናይሮቢ - አዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር አካል መሆኑም ታውቋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱ 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ Abrham Fekede Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳን በመግደል ለተከሰሱት 4 ግለሰቦች የመንግስት ተከላካይ ጠበቃ እንዲቆምላቸው አዘዘ፡፡ ተከሳሾቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የህገ መንግስትና የጸረ ሽብር ጉዳዮች ወንጀል ችሎት በቀጠሮዋቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ በተያዘው አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍኑ መንገዶች የጥገና ስራ ይከናወናል- ባለስልጣኑ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመዲናዋ በተያዘው አመት በተለያዩ አካባቢዎች 525 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍኑ መንገዶች ጥገና ስራ ለማከናወን እቅድ መያዙን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በ2013 በጀት አመት 525 ኪሎ ሜትር የሚሸፍን የአስፋልት፣…
ስፓርት 40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች አዲስ አበባ ሲገቡ አቀባበል ተደረገላቸው Meseret Demissu Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፕላቲኒየም ደረጃ በተሠጠው በ40ኛው የለንደን ማራቶን ላይ ውጤት ያስመዘገቡ አትሌቶች ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ሲደርሱም አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። በአቀባበሉ ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ ሰባት ቀናት በምስራቅ አፍሪካ የዝናቡ ሁኔታ ተጠናክሮ ይቀጥላል-ኢጋድ Meseret Awoke Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ ሰባት ቀናት በምስራቅ አፍሪካ የዝናቡ ሁኔታ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የምስራቅ አፍሪካ የልማት የበየነ መንግስታትድርጅት (ኢጋድ) አስታወቀ፡፡ ከመስከረም 26 ቀን ጀምሮ በሚኖሩት ሰባት ቀናት ኢትዮጵያን ጨምሮ በምስራቅ አፍሪካ ሀገራት ከ50…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል Abrham Fekede Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ፣መስከረም 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኮሮና ቫይረስ የተያዙት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሦስት ቀናት የሆስፒታል ቆይታ በኋላ ወደ ዋይት ሐውስ ተመልሰዋል፡፡ የህክምና ክትትላቸውንም በዋይት ሐውስ ውስጥ ይቀጥላሉ ነው የተባለው፡፡ በቤተመንግስቱ ውስጥ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ Feven Bishaw Oct 6, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል አንዳንድ ወረዳዎች በተከሰተው የጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸው ተገለፀ። በክልሉ ኑዎር ዞን ዋንቱዋ ወረዳ በጎርፍ አደጋ ምክንያት ከ16 ቀበሌዎች ከ4 ሺህ 500 በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን…
የዜና ቪዲዮዎች የተላላፊና የወባ በሽታዎችን የመከላከል ስራ በአፋር Meseret Awoke Oct 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=L-bQrcLUZ-k
ፋና 90 የጉና ተራራ ልማት ለጣና ሃይቅ ህልውና Meseret Awoke Oct 6, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=2nMh7hw8id0