በግድቡ የሶስትዮሽ ድርድር የአፍሪካ ሕብረት ባለሙያዎች ሚና ከፍ ይበል በሚለው ሃሳብ ግብጽ ሳትስማማ መቅረቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዳሴ ግድቡ የሶስትዮሽ ድርድር ዙሪያ የአፍሪካ ህብረት ባለሙያዎች ሚና ከፍ ይበል በሚለው የኢትዮጵያ ሐሳብ ሱዳን ስትስማማ ግብጽ ሳትቀበል መቅረቷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
ባለፉት ሶስት ሳምንታት በዲፕሎማሲው መስክ የተሰሩት…