የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ ለያደርጉ ይገባል- የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ከመከላከያ ሠራዊት ጎን በመቆም ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርጉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት ባወጣው መግለጫ፥ “የሀገራችን ልዩ መለያ የሆነው ጀግናው የሃገር መከላከያ…