Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 5ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 6ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ጉባኤ ተካሄደ። ጉባኤው የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በሚገኘው የስብስባ አዳራሽ…

ከ100 ሺህ ብር በላይ አሮጌውን የብር ኖት የመቀየሪያ ጊዜ ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ይጠናቀቃል

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከ100 ሺህ እስከ 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር አሮጌውን የብር ኖት በእጃቸው የያዙ አካላት እስከ ጥቅምት  6 ቀን 2013 ዓ.ም በአዲሱ የብር ኖት እንዲቀይሩ ብሄራዊ ባንክ አሳሰበ። አሮጌውን የብር ኖት በአዲሱ የብር ኖት ለመቀየር መንግስት የ90…

የብሔር ብሔረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ ተደረገበት

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት በዘንድሮው የብሄር ብሄረሰቦች በዓል በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የአከባበር ለውጥ እንደተደረገበት አስታወቀ፡፡ ከዚህ ቀደም በአንድ ክልል አዘጋጅነት የሚከበርበት መንገድ ቀርቶ ከኅዳር 15 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ በወጣ መርሀ…

በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች የኬሚካል ርጭት ሳይደረግላቸው ትምህርት አይጀምሩም – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር በለይቶ ማቆያነት ሲያገለግሉ የነበሩ ትምህርት ቤቶች የኬሚካል ርጭት ሳይደረግላቸው ትምህርት እንደማይጀምሩ አስታወቀ፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ የተቋማቸውን የሶስት ወራት የስራ አፈጻፀም በተመለከተ…

በመዲናዋ የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 25 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ በበጀት እጥረት እና በአንዳንድ ችግሮች የተጓተቱ የመንገድ ፕሮጀክቶች በፍጥነት ተጠናቀው ለአገልግሎት እንዲበቁ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለፁ። ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሃገር አቀፍ የሁኔታ ግምገማና እቅድ ውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እያካሄደ ነው። በዋና ፅህፈት ቤት የፖለቲካና ርዕዮተ ዓለም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ በመክፈቻ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምስት ተጫዋቾች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ካሜሩን ለምታዘጋጀው የአፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት 40 ተጫዎች መጥራቱ ይታወሳል፡፡ ጥሪ ተደርጎላቸው ከተገኙ 36 ተጫዎቾች…