ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት ተስማሙ Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)እስራኤልና የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች መደበኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለመመስረት መስማማታቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሁለቱ አገራት ለማስማማት ሲያሸማግሉ መቆየታቸው ተነግሯል።…
ቢዝነስ የኮሮና ቫይረሰ በአምራች ሃይሉ ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ትኩረት ሊደረግ ይገባል- የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች Tibebu Kebede Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሮና ቫይረሰ በአምራች ሃይሉ ላይ ከፍ ያለ ጉዳት እንዳያደርስ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች አስታወቁ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የምጣኔ ሃብት ባለሙያዎች፥ የቫይረሱ ስርጭት ተጽእኖ በምጣኔ ሃብቱ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋር ክልል ምክር ቤት 7 ቢሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 በጀት አጸደቀ Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ነሀሴ 7 ፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ምክር ቤት አምስተኛ ዓመት የስራ ዘመን አስረኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2013 ከ7 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የ2013 በጀትና የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። የክልሉ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ መሐመድ…
ቴክ ፌስቡክ በሩብ ዓመቱ 7 ሚሊየን ሀሰተኛ ፅሁፎችን ከገፁ ማጥፋቱን አስታወቀ Feven Bishaw Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፌስቡክ በሩብ ዓመቱ 7 ሚሊየን ስለኮሮና ቫይረስ የተፃፉ ሀሰተኛ መረጃዎች ከገጹ ማጥፋቱን አስታወቀ።…
የሀገር ውስጥ ዜና ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ የአቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ Tibebu Kebede Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፍርድ ቤቱ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14 ተጠርጣሪዎች ላይ የአቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክሮችን ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጠ። በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በልደታ አዳራሽ አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ በ14…
የሀገር ውስጥ ዜና በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በጋራ የሚተገበር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ፣መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴርና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን በጋራ የሚተገበር 3 ነጥብ 6 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት ይፋ ሆነ። በኮሚሽኑ አዳራሽ በተካሄደ የፊርማና ፕሮጀክቱን ይፋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና የጅቡቲ ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀና በሁሉም መስክ በምሳሌነት የሚገለጽ ነው-ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የጅቡቲው ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ የኢትዮጵያና የጅቡቲ የመንግስት ለመንግስት እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለዘመናት የዘለቀና በሁሉም መስክ በምሳሌነት የሚገለጽ መሆኑን ተናገሩ። ፕሬዚዳንት ኦማር ጌሌ ይህንን የገለጹትበጅቡቲ…
ፋና 90 ሴቶችን ለስራ ዕድል ፈጠራ የሚያግዝ የቴክኖሎጂ ውጤት Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=iHU2sO6KaQk
ፋና 90 ዘመናዊ የጉሙሩክ አሰራር ስርአት ዝርጋታ Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=XPtsSgv2Ydg
የሀገር ውስጥ ዜና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮሮና ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል – አቶ ደመቀ መኮንን Meseret Demissu Aug 13, 2020 0 አዲስ አበባ፤ ነሐሴ 7 ፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የኮሮና ቫይረስ ያደርሳል ተብሎ ከተተነበየው አስከፊ ጉዳት ታድጎናል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። የአስቸካይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጻም መርማሪ ቦርድ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል…