Fana: At a Speed of Life!

በቻምፒየንስ ሊጉ አር ቢ ሌፕዚግ የግማሽ ፍጻሜተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ

አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ አር ቢ ሌፕዚግ እና አትሌቲኮ ማድሪድን ባገናኘው ጨዋታ የጀርመኑ ክለብ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ በፖርቹጋል ሊዝበን በተደረገው በዚህ ጨዋታ አር ቢ…

በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተነገረ፡፡ የሰውነት የመከላከል አቅም ምርመራው በቀጣዩ ሳምንት እንደሚካሄድ የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ ምርመራው…

ከሌላ ሀገራት ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁለት የቻይና ከተሞች በካርጎ ወደ ቻይና ከገቡ የታሸጉ የምግብ ምርቶች የኮሮና ቫይረስ መገኘቱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታወቁ። ሆኖም የዓለም ጤና ድርጅት በታሸጉ ምግቦች በኩል የኮሮና ቫይረስ ወደ ሰዎች የመተላለፍ እድል እንደሌለው ገልጿል።…

በኢትዮጵያ በአንድ ቀን ብቻ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 14 ሺህ 688 የላብራቶሪ ምርመራ 1086 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ከዚህም ባለፈ የ16 ሰዎች ህይወት በቫይረሱ ምክንያት ያለፈ ሲሆን፥ በአጠቃላይ በኢትዮጵያ…