የሀገር ውስጥ ዜና የትግራይ ክልል ለ1 ሺህ 568 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የትግራይ ክልል 1 ሺህ 568 ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ መወሰኑን የክልሉ ፀጥታ እና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ። ታራሚዎቹ በይቅርታ እንዲፈቱ የተወሰነው በክልሉ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል መሆኑን የቢሮው ሃላፊ ተኪኡ ምትኩ በሰጡት መግለጫ…
ስፓርት ዊሊያን በሶስት አመታት ውል አርሰናልን ተቀላቀለ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው የመስመር አማካር ዊሊያን የሰሜን ለንደኑን የእግር ኳስ ክለብ አርሰናልን ተቀላቀለ፡፡ ዊሊያን የምዕራብ ለንደኑን እግር ኳስ ክለብ ቼልሲን በመልቀቅ ወደ አርሰናል በነጻ ዝውውር አምርቷል፡፡ የ32 አመቱ ዊሊያን በአርሰናል ለሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና በባህር ዳር ከተማ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን የቫይረሱ ስርጭት እንዲጨምር እያደረገው ነው Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ ለኮሮና ቫይረስ መከላከል የተሰጠው ትኩረት አናሳ መሆን የቫይረሱ ስርጭት እንዲጨምር እያደረገው መሆኑ ተገለፀ፡፡ የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ አማረ አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት የቫይረሱን ስርጭት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ የክረምት ወራት መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዮቹ የክረምት ወራት ነሀሴና መስከረም መደበኛና ከመደበኛ በላይ ዝናብ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የብሔራዊ ሚቲዮሮሎጂ ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ በዚህም የሰሜን ምዕራብና የምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች በአብዛኛው መደበኛና ከመደበኛ በላይ የዝናብ መጠን…
ቴክ የዓሣ እርባታ፣ አትክልትና ፍራፍሬን በውስን ቦታ ማምረት የሚያስችል ቴክኖሎጂ Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=vHeNow-xWOY
ፋና 90 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ኮሮናን የመከላከል አበርክቶው Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=lNuEsStiQ-I&t=73s
ዓለምአቀፋዊ ዜና እንግሊዝ ከፈረንሳይ እና ከኔዘርላንድስ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ልታስገድድ ነው Feven Bishaw Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) እንግሊዝ ከፈረንሳይ እና ከኔዘርላንድስ የሚገቡ ሰዎችን ለ14 ቀናት ወደ ለይቶ ማቆያ እንዲገቡ ልታስገድድ ነው፡፡ ሃገሪቱ ይህን የምታደርገው ከነገ ጀምሮ መሆኑን አስታውቃለች፡፡ ራሳቸውን የማያገሉ ሰዎች ላይም ቅጣት እንደምትጥል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታንያ ኢትዮጵያን ጨምሮ የታዳጊ ሀገራት ምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል የሚረዳ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገች Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪታኒያ መንግስት ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር በመሆን የታዳጊ ሀገራት የምርት አቅርቦት ሰንሰለትን ለመከላከል አዲስ የ6 ነጥብ 85 ሚሊየን ፓውንድ የድጋፍ መርሃ ግብር ይፋ አደረገ፡፡ መርሃ ግብሩ በኮሮና ቫይረስ ወቅት በታዳጊ ሀገራት ውስጥ ያሉ…
ስፓርት በቻምፒየንስ ሊጉ አር ቢ ሌፕዚግ የግማሽ ፍጻሜተፋላሚ መሆኑን አረጋገጠ Tibebu Kebede Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ነሃሴ 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ ተካሄዷል፡፡ አር ቢ ሌፕዚግ እና አትሌቲኮ ማድሪድን ባገናኘው ጨዋታ የጀርመኑ ክለብ የግማሽ ፍጻሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል፡፡ በፖርቹጋል ሊዝበን በተደረገው በዚህ ጨዋታ አር ቢ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር ነው Meseret Awoke Aug 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባት የአፍሪካ ሃገራት የሰውነት የኮሮና ቫይረስ የመከላከል አቅም ምርመራ ሊጀመር መሆኑ ተነገረ፡፡ የሰውነት የመከላከል አቅም ምርመራው በቀጣዩ ሳምንት እንደሚካሄድ የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያ እና መከላከያ ማዕከል አስታውቋል፡፡ ምርመራው…