ዓለምአቀፋዊ ዜና የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ ተያዙ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዌልሱ ልዑል ቻርለስ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተነገረ። የ71 አመቱ ልዑል በተደረገላቸው ምርመራ በቫይረሱ መያዛቸውንና የቫይረሱ ምልክት እንደታየባቸው ከብሪታንያ ንጉሳዊ ቤተሰብ መኖሪያ የወጡ መረጃዎች አመላክተዋል። የ72 አመቷ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንጂነር ታከለ ኡማ በከተማዋ ከሚገኙ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል የከተማ አስተዳደሩ የሚያከናውናቸውን ተግባራት ለመደገፍ ከባለሃብቶች ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ባለሃብቶቹ ሊያደርጓቸው በሚገቡ ድጋፎች ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለኮቪድ 19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ ብሔራዊ ኮሚቴ ተቋቋመ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኮቪድ 19 ድንገተኛ ሁኔታ ዝግጅት የሚውል ገንዘብ እና ሌሎች አቅርቦቶችን የሚያሰባስብ ብሔራዊ የድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ አቋቁመዋል። መንግሥት ከፍ ያለ በጀት መድቦ አስቸጋሪ ነገሮች ሲከሰቱ ለመቋቋም የሚያስችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ወደ ዋና ዋና ከተሞች ድረስ እንዲሸኟቸው አቅጣጫ ተቀመጠ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ወደ ቤተሰቦቻቸው በመመለስ ሂደት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመከላከል እንዲቻል የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥንቃቄ በተሞላበት ሁኔታ ወደመጡበት አካባቢ እንዲሄዱ የሚል ውሳኔ መተላለፉ ይታወሳል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረ ከባድ መኪና ውስጥ 64 ኢትዮጵያውያን መሞታቸው ተረጋገጠ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ደቡብ አፍሪካ ከሚገኘው የኢፌዴሪ ኤምባሲ ባገኘው መረጃ መሰረት ከማላዊ ወደ ሞዛምቢክ ሲጓዝ በነበረ የጭነት መኪና ውስጥ የነበሩ በርካታ ኢትዮጵያውያን ህይወት ማለፉን እና የሟቾቹን ብዛት እና መሰል ዝርዝር መረጃዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጨለንቆ ከተማ በእሳት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ሜታ ወረዳ ጨለንቆ ከተማ በእሳት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ። የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን የኮሙዩኒኬሽን ጉዳይ ሃላፊ ኮማንደር ስዩም ደገፋ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለፁት፥ አደጋው በጨለንቆ ከተማ ለነዋሪዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት የኮሮና ቫይረስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፉ ላይ የሚያደርሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባብሮ እንደሚሰራ ገለፀ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)መንግስት የኮሮና ቫይርስ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ የሚያደረሰውን ጫና ለመቀነስ ከባለሀብቶች ጋር ተባበሮ እንደሚሰራ አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር እና የባህል ሚኒስቴር አመራሮች በሆቴልና ቱሪዝም ስራ ከተሰማሩ ባለሀብቶች ጋር የኮሮና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኮሮና ቫይረስ አደጋ ላይ የወደቀውን ኢኮኖሚዋን ለመደገፍ 2 ትሪሊየን ዶላር በጀት አፀደቀች Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ምክር ቤት በኮሮና ቫይረስ ምክንያት አደጋ ላይ የቀደቀውን ኢኮኖሚ ለመደገፍ 2 ትሪሊየን ዶላር በጀት አፀደቀ። የፀደቀው በጀት የእርዳታ ድርጅቶችን፣ የንግድ ተቋማትን እና የጤና ስርዓቱን ለመደገፍ ይውላል ተብሏል። ይህንን ፓኬጅ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ሌተናል ጄኔራል ጃማል ኢል ዲን ኦዑር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። በሱዳን መንግስት እና በሀገሪቱ አማፂያን መካከል በደቡብ ሱዳን እየተካሄደ በሚገኘው ድርድር ለመሳተፉ ጁባ ባቀነቡት ነው ህይወታቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ ሆኑ Tibebu Kebede Mar 25, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 16 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰአታት የኮሮና ቫይረስ ምርመራ የተደረገላቸው 106 ሰዎች ከቫይረሱ ነፃ መሆናቸው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዛሬ በሰጠው መግለጫ፥ በህብረተሰቡ ዘንድ ከሚስተዋለው የመዘናጋት ሁኔታ ጋር ተዳምሮ ቫይረሱ…