ለጤና ባለሙያዎች፣ ፖሊስ፣ የትራፊክ ፖሊሶችና የአደጋ መከላከል ሰራተኞች ማስክ ማሰራጨት ሊጀመር ነው
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ በዘውዲቱ ሆስፒታል ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች እና ታካሚዎች የአፍ እና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስኮችን አስረክበዋል።
ኢንጂነር ታከለ ለጤና ባለሙያዎቹ የከተማ አስተዳደሩ ከተለያዩ…