Fana: At a Speed of Life!

በምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ የተመራው ልዑክ በሀላባ ዞን የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እርስቱ ይርዳ እና የደቡብ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጥላሁን ከበደን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ የስራ ሀላፊዎች በሀላባ ዞን የተከናወኑ የልማት ስራዎችን ጉበኙ። በምክትል ርዕሰ…

ጣሊያን ድንበሮቿን ዳግም ክፍት አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ዘግታቸው የነበሩ ድንበሮቿን ዳግም ክፍት ማድረጓን አስታወቀች። ይህን ተከትሎም ከተለያዩ ሃገራት ወደ ጣሊያን መግባት የሚፈልጉ መንገደኞች ያለ ለይቶ ማቆያ ቀጥታ እንዲገቡ ተፈቅዶላቸዋል ነው የተባለው። የአሁኑ እርምጃ ለቀጣዩ…

ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የፖሊስ ጣቢያ የተጠርጣሪ ማቆያዎችን ለማሻሻልና አዲስ ለመገንባት የሚያስችል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የፖሊስ ጣቢያ የተጠርጣሪ ማቆያዎችን ለማሻሻልና አዲስ ለመገንባት የሚያስችል የ20 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የድጋፍ ስምምነቱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እና የአዲስ…

የክልልና የፌደራል የህግ አስከባሪ አካላት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንብና መመሪያ አፈፃፀምን ገመገሙ

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልል እና የፌደራል የህግ አስከባሪ አካላት የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ደንብና መመሪያ አፈፃፀምን ገመገሙ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ እንደተናገሩት፥ ትናንት በተካሄደው በዚህ…

ከትግራይ ብልፅግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

ህዝባዊነት እና ዴሞክራስያዊነት ከማያውቀው የሕወሓት ገዢ መደብ፣ የተጎሰመው የሁከትና ብጥብጥ አቋቁሙኝ ነጋሪት መግለጫ ሰምና ወርቅ። “መልእክተኛና መልእክቱ ሲገጣጠሙ፣ የመልእክቱ ቅቡልነት ይረጋጋጣል” ይባላል። መልእክተኛ በሚያስተላልፈው መልእክት፣ ይዘትና ልክ ወይም በተሻለ መጠን የሚለካ…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኦንላይን ቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን መጠቀም በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣  2012  (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኦንላይን ቴክኖሎጂ አሰራር ስርዓትን መጠቀም በሚያስችሏቸው ጉዳዮች ላይ ተወያዩ። ውይይቱን ያካሄዱት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር  ዶክተር አብርሐም በላይ የኢትዮጵያ…