ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል። በሜዳው አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ጨዋታውን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል። የማሸነፊያ ጎሎችን አማኑኤል እንዳለ፣ ዳዊት ተፈራ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ ማስቆጠር ችለዋል።
ቴክ ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ላከች Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳ ተሰምቷል። ሩሲያ ባለቤትነታቸው “ዋን ዌብ” ለተሰኘ የብሪታንያ ድርጅት የሆኑ 34 የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ማምጠቋን የሀገሪቱ የጠፈር ምርምር ተቋም ሮስኮዝሞስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ እና የኢኳቶሪያል ጊኒው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሞን ኦዮኖ ተፈራርመውታል። ይህም የዲፕሎማቲክ እና የአገልግሎት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በእንግሊዝ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ተጨማሪ አራት የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ተገኙ። ይህን ተከትሎም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ስምንት መድረሳቸውን የሃገሪቱ ጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የቫይረሱን ስርጭት ለመቆጣጠር ቫይረሱ የተገኘባቸውን ሰወች በለይቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር ለመጭው ምርጫ ስኬት የበኩሉን እገዛ እንደሚያደርግ አስታወቀ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ)) ለመጭው ሃገራዊ ምርጫ ስኬታማነት የበኩሉን እገዛ ለማድረግ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ ኢድሪስ መሃመድ፥ ማህበሩ እንደ አንድ የሲቪክ ማህበር ምርጫው ሰላማዊና የተሳካ እንዲሆን እገዛ ለማድረግ…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2012 ሃገር አቀፍ ፈተና የመስጫ የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2012 የትምህርት ዘመን ሃገር አቀፍ ፈተና መስጫ የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 24 እስከ ግንቦት 27 ቀን 2012 ዓ.ም የሚሰጥ…
ቢዝነስ በኢትዮ ኬንያ ድንበር ማርሳቢት ግዛት ላይ ተጨማሪ የግብይይት ስፋራ ሊከፈት ነው Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኬንያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የንግድ እና የሰዎችን እንቅስቃሴ የበለጠ ለማሳደግ ከሞያሌ በተጨማሪ በማርሳቢት አካባቢ ተጨማሪ የመገበያያ ስፍራ ለመክፈት ዝግጅት ማጠናቀቋን አስታወቀች። በማርሳቢት ግዛት አስተዳደር ጥያቄ እና ድጋፍ የሚቋቋመው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቀለች Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በምርምር ውጤቶች የታገዘ ወረርሽኞችን የመከላከል ዝግጁነት ዓለም አቀፍ ጥምረትን ተቀላቅላለች። ጥምረቱ የሚከሰቱ ወረርሽኞችን ለመከላከል አዳዲስ የምርምር ውጤቶችን በመጠቀም፥ ክትባት የመፍጠር፣ የማምረትና ለዜጎች ጥቅም ላይ እንዲውሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በግንቦት ወር 12 ከተሞች ከታዳሽ ሀይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው ዓመት ግንቦት ወር ላይ 12 ከተሞች ከታዳሽ ሀይል የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ። መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሽፋን እና ተደራሽነቱ 44 ከመቶ ብቻ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ 30 እስላማዊ ታጣቂዎችን ገደሉ Tibebu Kebede Feb 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳይ ወታደሮች ከ30 በላይ አክራሪ ታጣቂዎች መግደላቸውን የፈረንሳይ ጦር ሃይል አስታወቀ። ታጣቂዎቹ ጎሩማ እና ሊፕታኮ በተባሉ አካባቢዎች በተካሄዱ ሶስት ዘመቻዎች መገደላቸውንም ነው ጦሩ ያስታወቀው። ዘመቻው በአነስተኛ ሰው አልባ…