የሀገር ውስጥ ዜና የግሉን ዘርፍ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመሰረተ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የግሉን ዘርፍ የኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ ማሳደግ የሚያስችል አማካሪ ካውንስል ተመስርቷል። የፕላን እና ልማት ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በግሉ ዘርፍ ኢኮኖሚ የሚስተዋሉ ችግሮች እና ተግዳሮቶችን መቅረፍ የሚያስችል ገለልተኛ አማካሪ ካውንስል ምስረታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ ያደረጉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አመሰገኑ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ 33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በስኬት እንዲጠናቀቅ ያደረጉ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን አመሰገኑ። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ 33ኛው የአፍሪካ…
ጤና በድጎማ ለህብረተሰቡ የሚቀርበው የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ድጎማ በማድረግ ከውጪ እያስገባ ለህብረተሰቡ ሲያሰራጨው የነበረው ፓልም የምግብ ዘይት የጥራት ደረጃ መሻሻሉን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፓልም የምግብ ዘይት መንግስት የዋጋ፣ የአቅርቦና የሥርጭት ቁጥጥር…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርታቸው ከደረጃ በታች በሆነ 9 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምርታቸው ከደረጃ በታች በሆነ 9 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ አስገዳጅ የኢትዮጵያ ደረጃ መስፈርትን ያላሟሉ ምርቶችን ሲያመርቱ የተገኙ 9 ፋብሪካዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ነው ያስታወቀው።…
ቴክ ሮቦቱ በአሜሪካ ታይም አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ ዋለ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣የካቲት 3፣2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 1 ነጥብ 5 ሜትር የሚረዝመው ማስታወቂያ ሮቦት በአሜሪካ ታይምስ አደባባይ ስለ ኮሮና ቫይረስ መረጃ ሲሠጥ መዋሉ ተገለጸ፡፡ ወዳጃዊ ፊት የያዘው ይህ ሮቦት ስለ አዲሱ ኮሮና ቫይረስ ምልክቶች እና ህብረተሰቡ ስርጭቱን እንዴት መግታት እንዳለበት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጄሪያ ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰምቷል። በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ ቡርኖ ግዛት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት በትንሹ የ30 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአካባቢው ባለስልጣናት አስታውቀዋል። ከዚህ ባለፈም ታጣቂዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት የቀብር ስነ ስርዓት እየተሳተፉ ነው Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የተመራ ልዑካን በኬንያ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዳንኤል አራፕ ሞይ ብሔራዊ የቀብር ስነ-ስርዓት እየተሳተፈ ነው። በንያዮ ስታድየም እየተካሄደ በሚገኘው ስነ ስርዓት የሀገሪቱ ፕሬዚዳን አሁሩ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ባለስልጣናትን ከሃላፊነት አነሳች Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝን በአግባቡ አልተቆጣጠሩም ያለቻቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት ከሃላፊነት አሰናብታለች፡፡ በአሁን ሰዓት አሳሳቢ ደረጃ ላይ በደረሰው ኮሮና ቫይረስ በቻይና ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉን ተከትሎ በተለያየ ደረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዶ/ር ኢ/ር ስለሺ የተመራ ልኡክ ከግብፅና ሱዳን ጋር የተደረገውን የህግ ማዕቀፍ ድርድር ውጤት በዋሽንግተን ዲሲ መገምገም ጀመረ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በውሃ፣ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ የተመራው የኢትዮጵያ ልኡክ በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከግብፅ እና ሱዳን ልዑካን ጋር የተደረገውን የህግ ማዕቀፍ ድርድር ውጤት በዋሽንግተን ዲሲ መገምገም ጀመረ። ሚኒስትሩ የህግ ማዕቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ የተጀመሩት ስራዎችን ለማፋጠን ከባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለፀ Tibebu Kebede Feb 11, 2020 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኮሙዩኒኬሽን ሳተላይት ለማምጠቅ የተጀመሩት ስራዎችን እንዲፋጠኑ ከሁሉም ባለድርሻ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራት እንደሚያስፈልግ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር አብርሃም በላይ ገለጹ። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር…