ጠ/ሚ ዐቢይ ለሃገራት መሪዎች በአንድነት ፓርክ የእራት ግብዣ አድርገዋል
https://www.youtube.com/watch?v=wBgXNvjj_58&t=61s
ጠ/ሚ ዐቢይ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከተለያዩ ሃገራት መሪዎች ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫኪር ማያርዲት ጋር በሃገሪቱ ዘለቂ ሰላምን ማስፈን በሚቻልበት አግባብ ላይ መወያየታቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ፕሬስ…
በጋምቤላ ክልል የስራ ሰዓት ለውጥ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በጋምቤላ ክልል የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ የመንግስት የስራ ሰዓት ለውጥ መደረጉን የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት አስታወቀ።
ምክር ቤቱ እንዳመለከተው በክልሉ የሙቀቱ መጨመር ለስራ ምቹ ባለመሆኑ ከየካቲት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለሶስት…
በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣውን የውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት መከላከል ይገባል – የአፍሪካ ህብረት ተሳታፊ ምሁራን
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀዝቃዛው ጦርነት ወዲህ በአፍሪካ እየተስፋፋ የመጣውን የውጭ ሃይሎች ጣልቃ ገብነት በጋራ መዋጋት እንደሚገባ በ33ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የታደሙ ምሁራን እና ባለሙያዎች ተናገሩ።
የአፍሪካ ህብረት ከፈረንጆቹ 2020 ጀምሮ…
ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ ፣ የካቲት 2 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ ድጋፍ የሚውል የ20 ቢሊየን ዶላር የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ።
ስምምነቱን የአፍሪካ ኤሌክትሮኒክ ንግድ፥ ከኢስላሚክ ልማት ባንክ፣ ከምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ቢዝነስ ካውንስል እንዲሁም በቆዳ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል።
በሜዳው አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ጨዋታውን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል።
የማሸነፊያ ጎሎችን አማኑኤል እንዳለ፣ ዳዊት ተፈራ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ ማስቆጠር ችለዋል።
ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ላከች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 34 የብሪታኒያ የመገናኛ ሳተላይቶችን በተሳካ ሁኔታ ወደ ጠፈር መላኳ ተሰምቷል።
ሩሲያ ባለቤትነታቸው “ዋን ዌብ” ለተሰኘ የብሪታንያ ድርጅት የሆኑ 34 የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ ማምጠቋን የሀገሪቱ የጠፈር ምርምር ተቋም ሮስኮዝሞስ…
ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኢኳቶሪያል ጊኒ የነፃ ቪዛ ስምምነት ተፈራረሙ።
ስምምነቱን የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ሂሩት ዘመነ እና የኢኳቶሪያል ጊኒው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሲሞን ኦዮኖ ተፈራርመውታል።
ይህም የዲፕሎማቲክ እና የአገልግሎት…