ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር መክረዋል
https://www.youtube.com/watch?v=SZbRhxp8y3s
የደቡብ ሱዳን የፓለቲካ ሀይሎች የሽግግር መንግስት ምስረታ ስምምነቱን በፍጥነት ወደ ተግባር ሊቀይሩት ይገባል- አንቶኒዮ ጉቴሬዝ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ሱዳን የፓለቲካ ሀይሎች የደረሱበትን የሽግግር መንግስት ምስረታን ሳያራዝሙ ወደ ተግባር እንዲቀይሩ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ጠየቁ።
ዋና ፀሃፊው አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 13ኛ ሳምንት የቀኑ ብቸኛ ጨዋታ በመቐለ ተካሄዷል።
መቐለ ላይ በተካሄደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ መቐለ 70 እንደርታን 2 ለ 0 በማሸነፍ የፕሪሚየር ሊጉ መሪ ሆኗል።
የፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ግቦች የፕሪሚየር ሊጉን…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር ተወያዩ
https://www.youtube.com/watch?v=eBXjT-FYLQ8
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ከኖርዌይ እና ካናዳ ጠቅላይ ሚኒስሮች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ እና ካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ቱሩዶ ጋር ተወያዩ።
በውይይቱ ላይም የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፊሪያት ካሚል ፣ የሴቶች ፣ ህፃናት እና ወጣቶች…
የኢትዮ-ካናዳ የጋራ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮ-ካናዳ የጋራ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ተካሄደ
ፎረሙ በኢትዮጵያና በካናዳ መካከል ያለውን የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት ይበልጥ ለማሳደግ አላማ ያደረገ ነው።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ዘርፍ ቋሚ ተጠሪ አምባሳደር ማህሌት…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ።
መሪዎቹ በሁለትዮሽ ፣ ቀጣናዊ እና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸው ነው የተነገረው።
የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ…
ከድሬዳዋ 20 ኪ.ሜ ርቅት ላይ በመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከድሬዳዋ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ላስ ዴሬ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ከንጋቱ 11 ሰዓት አካባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ በ5 ሰዎች ላይ ከባድ እና በ7 ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት…
ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከካናዳ አቻቸው ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ትናንት ምሽት ነበር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት።
ዛሬ በጠቅላይ…