የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ኤርና ሶልበርግ ጋር ተወያዩ። መሪዎቹ በሁለትዮሽ ፣ ቀጣናዊ እና አለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸው ነው የተነገረው። የኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከድሬዳዋ 20 ኪ.ሜ ርቅት ላይ በመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከድሬዳዋ 20 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ላስ ዴሬ አካባቢ በደረሰ የመኪና አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት አለፈ። ከንጋቱ 11 ሰዓት አካባቢ በደረሰው የመኪና አደጋ ከሞቱት በተጨማሪ በ5 ሰዎች ላይ ከባድ እና በ7 ሰዎች ላይ ቀላል የአካል ጉዳት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ከካናዳ አቻቸው ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር ዛሬ በፅህፈት ቤታቸው ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ትናንት ምሽት ነበር ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ የገቡት። ዛሬ በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ የሚኒስትሮች ምክር ቤት 70ኛ ስብሰባ ዛሬ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ምክር ቤቱ በስብሰባው የደቡብ ሱዳን የቅድመ መንግስት ምስረታ ሂደትን በዝርዝር ገምግሟል። የሀገሪቱ ተቀናቃኝ ሀይሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል 19 ዘመናዊ የመስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ እየተካሄደ ነው Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኦሮሚያ ክልል በዘንድሮው ዓመት ብቻ በክልሉ የ19 ትላልቅ የዘመናዊ መስኖ ፕሮጀክቶች ግንባታ መጀመራቸውን አስታወቀ። ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የክልሉ ገጠር ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ግርማ አመንቴ 19ኙ ፕሮጀክቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ላይ መስክረውብኛል ያሏቸውን ከፍተኛ ባለስልጣናት አባረሩ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቀረቡባቸው ክሶች ላይ መስክረውብኛል ያሏቸውን ሁለት ከፍተኛ ባለስልጣናት አባረሩ። ትራምፕ ስልጣናቸውን ያለ አግባብ በመጠቀምና የምክር ቤቱን ስራ በማደናቀፍ ክስ ቀርቦባቸው ጉዳያቸው በምክር ቤት ከታየ በኋላ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገብተዋል Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እንዲሁም የሌሎች ሀገራት መሪዎች ለአፍሪካ ህብረት መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ከትናንት ጀምሮ ወደ አዲስ አበባ ገብተዋል። የዘንድሮው የጉባኤው መሪ ቃል “ግጭትና ጦርነትን በማስቆም ለአፍሪካ ልማት ምቹ ሁኔታን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፍሪካን ሴቶች ማብቃትና በጾታ እኩልነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን ሴቶች ማብቃትና በጾታ እኩልነት ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ ተካሄደ። የምክክር መድረኩ የአህጉሪቱን ሴቶች አቅም በማሳደግ የጾታ እኩልነትን ማረጋገጥ አላማው ያደረገ ነው። በመድረኩ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን…
የሀገር ውስጥ ዜና ዳያስፖራው መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን ወደ ሃገር ውስጥ እንዲያስገባ የሚፈቅድ የአሰራር መስፈርት ወጣ Tibebu Kebede Feb 8, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 30 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ትውልደ ኢትዮጵያውያን መሰረታዊ የምግብ ምርቶችን ወደ ሃገር ውስጥ እንዲያስገቡ የሚፈቅድ አዲስ የአሰራር መስፈርት አወጣ። መስፈርቱ ትውልደ ኢትዮጵያውያንና በባለቤትነት የሚያስተዳድሩት በሃገር ውስጥም ሆነ በውጭ ያለ…
ፋና 90 የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢትዮጵያ Tibebu Kebede Feb 7, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=TjBHXavNBak