Fana: At a Speed of Life!

የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቆይታቸው ከፕሬዚዳንት…

ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን አዲሱ የክለቡ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ። ከአሰልጣኝ ግርማ ታደሰ ጋር የተለያየው ሀዲያ ሆሳዕና የቀድሞውን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፣ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲና አርባምንጭ ከተማ አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያን…

ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የአፍሪካ ህብረት የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤት አባል ሆነው ተመረጡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጅቡቲ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባላት ሆነው ተመረጡ። ሁለቱ ሃገራት ለቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የምክር ቤቱ አባል ሆነው እንደሚያገለግሉ ተገልጿል። የሰላምና ፀጥታ ምክር ቤቱ የአፍሪካ ህብረት ግጭት መከላከል፣…

አቶ ደመቀ መኮንን ከቢግ ዊን ፋውንዴሽን የቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን መቀመጫውን እንግሊዝ ካደረገው ቢግ ዊን ፋውንዴሽን የቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ። ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 የመቀንጨር ችግርን ለማስወገድ ለምታደርገው ጥረት ፋውንዴሽኑ የሚያደርገውን ድጋፍ ምክትል…

የከተማ አስተዳደሩ ገቢዎች ቢሮ በግማሽ በጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ በግማሽ በጀት ዓመቱ 21 ነጥብ 53 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። ቢሮው በበጀት ዓመቱ ስድስት ወራት 23 ነጥብ 79 ቢሊየን ለመሰብሰብ አቅዶ የዕቅዱን 94 ነጥብ 46 በመቶ መሰብሰብ መቻሉን…

የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን የሚደረገውን እንቅስቃሴ እንደምትደግፍ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች በኢትዮጵያ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን የሚደረገውን እንቅስቀሴ እንደምትደግፍ ተገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋችው ከተባበሩት ዓረብ ኢሚሬቶች ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዲኤታ ረይም አል ሃሽሚ ጋር…

6 ሺህ ጥንዶች የተካፈሉበት የሰርግ ስነ ስርዓት በደቡብ ኮሪያ ተከናወነ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 29 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን ቻይና ያደረገው የኮሮኖ ቫይረስ ለበርካቶች ስጋት ቢሆንም በደቡብ ኮሪያ ግን በርካቶችን ያሰባሰበ የሰርግ ስነ ስርዓት ተከናውኗል። በሰርግ ስነ ስርዓቱ ላይ 30 ሺህ ሰዎች የታደሙ ሲሆን፥ ከዚህ ውስጥ 6 ሺህዎቹ አዲስ ተጋቢዎች ናቸው…