ዓለምአቀፋዊ ዜና የቱርክ ፕሬዚዳንት ሀገራቸው አዲስ ስደተኛ ማስተናገድ እንደማትችል ገለጹ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጠይብ ኤርዶኻን ሀገራቸው ከሶሪያ የሚፈልሱትን የስደተኖች ማእበል ማስተናገድ እንደማትችል ገለጹ። ፕሬዚዳንቱ ይህንን የገለጹት በሰሜን ምእራብ ሶሪያ ኢድሊብ ግዛት የተፈፀመውን የቦምብ ፋንዳታ ተከትሎ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የባህል ቡድን የሙዚቃ ዝግጅቱን በአስመራ አቀረበ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህል እና ቱሪዝም ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ብዙነሽ መሰረት የተመራው የኢትዮጵያ የባህል የልዑካን ቡድን የማጠቃለያ ዝግጅቱን ትናንት በአስመራ ሲኒማ ሮማ አቅርቧል። የኤርትራ የባህል እና ስፖርት ኮሚሽነር አምባሳደር ዘመዴ ተክለ የኢፌዴሪ…
ፋና ስብስብ የቤት ስራውን ባለማከናወኑ ምክንያት አባት ልጁ ላይ የወሰደው እርምጃ ብዙዎቹን አስቆጥቷል Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቤት ስራውን ባለማከናወኑ ምክኒያት አንድ ቻይናዊ አባት የ10 ዓመት ልጁ ላይ የወሰደው እርምጃ ብዙዎቹን አስቆጥቷል። ይህ ቻይናዊ አባት የ10 ዓመት ልጁ ቤት ስራውን መስራት አልቻለም በሚል ምክንያት በሻንጋይ የባቡር ጣቢያ ውስጥ እንዲለምን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሱዳን በዳርፉር በተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ምርመራ ጀመረች Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱዳን በዳርፉር ግዛት የተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች ላይ ምርመራ መጀመሯን አስታወቀች። ምርመራው በፈረንጆቹ 2003 በተቀሰቀሰው የዳርፉር ግጭት ወቅት የተፈጸሙ የግድያና አስገድዶ መድፈር ወንጀሎችን ያካትታል ተብሏል። ወንጀሉ እንዲፈጸም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት ዘመቻ 33 ታጣቂዎችን ገደሉ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ ባካሄዱት ዘመቻ 33 የታጣቂ ቡድን አባላትን መግደላቸው ተሰማ። የፈረንሳይ ወታደሮች በማሊ እና ሞሪታኒያ አዋሳኝ ስፍራ ላይ ባሳለፍነው ቅዳሜ በሄሊኮፕተር እና በድሮን በመታገዝ ባካሄዱት ዘመቻ ነው ከአልቃይዳ ጋር…
ፋና 90 ለትራፊክ አደጋ ተጋላጭ የሆኑ መንገዶች Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=perBZftB8RU
Uncategorized የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአቴንስ በረራ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=0_DF3t4lRMk
ፋና 90 በዩኔስኮ የተመዘገበው የጥምቀት በዓል Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=OepUENJTMks
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሸባሪው አይ ኤስ ቡድን በኢራቅ ዳግም እየተጠናከረ መምጣቱ ተነገረ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪው ኡስላሚስ ስቴት (አይ.ኤስ) ቡድን በኢራቅ እንደገና እየጠናከረ መሆኑ ተሰምቷል። የእስላማዊ መንግስት (አይ.ሲ.ስ) ቡድን በኢራቅ የመጨረሻ ግዛቱን ካጣ ከ2 ዓመት በኋላ እየተደራጀ መሆኑን የሚያመላክቱ መረጃዎች እየታዩ መሆናቸው ነው…
ፋና 90 4ተኛውን የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉባኤ Tibebu Kebede Dec 23, 2019 0 https://www.youtube.com/watch?v=Y1suvo_hk-Y