Fana: At a Speed of Life!

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ በእምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ

የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ ከተማ በእስልምና እና ኦርቶዶክስ እምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በሞጣ ከተማ በእስልምና እና ኦርቶዶክስ እምነት ተቋማት ላይ የደረሰውን ጥቃት…

የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል በወራቤ ከተማ ከህዝቡ ተወካዮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ የተለያዩ የፌደራል እና የስልጤ ዞን ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ከዞኑ ነዋሪዎች ጋር በወራቤ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በዞኑ የሚስተዋሉ የመልካም አስተዳደር እና የመሰረ ልማት…

ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ጥቃት እንደሚያወግዙ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በቤተ-እምነቶች ላይ የሚፈጸምን ማንኛውም አይነት ጥቃት እንደሚያወግዙ አስታውቀዋል። ፕሬዚዳንቷ ይህን ያሉትም ሀገር አቀፍ የኤች አይ ቪ/ኤድስ ቀን  በዛሬው ዕለት በሰመራ ከተማ በተከበረበት ወቅት ነው።…

የሸገር ዳቦ ፋብሪካ የሲቪል ስራው መጠናቀቁ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  ኢ/ር ታከለ ኡማን ጨምሮ የከተማ አስተዳደሩ የካቢኔ አባላት እና ሌሎች ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ከስድስት ወራት በፊት ግንባታው የተጀመረውን የሸገር የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ግንባታ ያለበትን ደረጃ በቦታው በመገኘት ተመለከቱ፡፡ በከተማ ውስጥ ያለውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የኢፌዴሪ  ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በካዛንቺስ የፅዳት ዘመቻ አከናወኑ። ጠቅላይ ሚኒስትርሩ የፅዳት ዘመቻውን ያከናወኑት ከከተማዋ ባለታክሲ ባለንብረቶች ጋር በመሆን ነው። በፅዳት ዘመቻው 13 የሚነባስ ታክሲ እና 3 የሀይገር…

በፕሪምየር ሊጉ መቐለ፣ ሰበታ፣ ባህር ዳርና ፋሲል ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 4ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች እለት ተካሂደዋል። በዚሁ መሰረት ውጤቶቹም፦ ባህር ዳር ከተማ 4-1 ድሬ ደዋ ከተማ ሲዳማ ቡና 1-2 መቐለ 70 እንድርታ ወልዋሎ አዲግራት…

አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል ይረዳል- ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ለኢትዮጵያ ያፀደቀው የገንዘብ ድጋፍ የማክሮ ኢኮኖሚ ሚዛኑን ለማስተካከል እንደሚረዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ…

“የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “የልማት አርበኞች” በሚል ርእስ በአቶ አባዱላ ገመዳ የተፃፈው መጽሃፍ በዛሬው እለት ተመረቀ። መፅሃፉ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ እና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳን ጨምሮ ከፍተኛ የፌደራል…