Fana: At a Speed of Life!

ቋሚ ኮሚቴው በፍርድ ቤቶች የቀጠሮ መራዘም ችግር እንዳለ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ፣ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በፍርድ ቤቶች የቀጠሮ መራዘም ችግር መኖሩን ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው በጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት እና የከፍተኛ ፍርድ ቤቶች ያደረገውን የመስክ…

በአማራ ክልል በ20 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የዓሳ ጫጩት ማስፈልፈያ ማዕከል ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ሊገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የአሳ ጫጩት ማስፈልፈያ ማዕከል ሙሉ በሙሉ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑን የአማራ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የክልሉ የባህር የአሳ እና ሌሎች የውሃ ውስጥ አካላት ምርምር ዳይሬክተር አቶ ደረጀ ተዋበ…

በግድቡ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባቸዋል- ዶ/ር ኢ/ር ስለሺ በቀለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረጉ ድርድሮች ሁሉንም ወገን ተጠቃሚ በሚያደርግ ስምምነት ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባቸው የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ገለፁ። የስትራቴጂክ ጉዳዮች ተቋም የሚያዘጋጀው…

አንድነት ፓርክ ከቅዳሜ እስከ ረቡዕ ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነት ፓርክ ከመጭው ጥር 30 እስከ የካቲት 4 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ለጎብኚዎች ዝግ እንደሚሆን ተገለጸ። በእነዚህ ቀናት ፓርኩን ለመጎብኘት ትኬት የቆረጡ ጎብኚዎች ከሀሙስ የካቲት 5 ቀን ጀምሮ ጉብኝታቸውን ማከናወን እንደሚችሉም ፓርኩ…

የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ለጉባኤ በመጡ ተሳታፊዎች ላይ የኮሮና ቫይረስ የማጣራት ምርመራ እያካሄደ ነው። ዛሬ በህብረቱ ዋና ፅህፈት ቤት በውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ደረጃ የሚካሄደው የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል። ይህንንም ተከትሎ…

አቶ ገዱ ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አዲሱ የአፍሪካ ህብረት መዋቅር የሚደረግ ሽግግር ግልጽነትን ያረጋገጠ እና የሰራተኞችን መብት ከግምት ውስጥ ያስገባ መሆን እንዳለበት አሳሰቡ።   አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በአፍሪካ…

ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 28 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፈረንስ እና አውደ ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ መካሄድ ጀምሯል። አውደ ርዕዩ “ቡናን ከምድረ ቀደምት ሀገር” በሚል መሪ ቃል ነው ለሶስት ተከታታይ ቀናት የሚከበረው። በአውደ ርዕዩ ላይ የግብርና…