የሀገር ውስጥ ዜና በስፖርት ውርርድ ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ እየተስፋፋ በመጣው የስፖርት ውርርድ (ቤቲንግ) ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሄደ። በኢፌዴሪ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር ባዘጋጀው መድረክ ላይ በስፖርት ውርርድ ዙሪያ ጥናታዊ ጽሁፍ ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። በጥናቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት እየተወያዩ ነው Tibebu Kebede Jan 23, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብፅ በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና አለቃቀቅ የመጨረሻ የስምምነት ረቂቅ ለማዘጋጀት በሱዳን ካርቱም ውይይት ጀምረዋል። የሶስቱ ሃገራት የቴክኒክ እና የህግ ባለሙያዎች እየተሳተፉበት ባለው ውይይት በህዳሴ ግድብ የውኃ አሞላልና…
ፋና 90 የጥር ወር ለጤናማ እናትነት በሚል መሪቃል እየታሰበ ይገኛል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=zrAfm3PpXOw
ፋና 90 ኢትዮጵያ በዳቮስ እየተካሄደው ባለው የአለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ እየተሳተፈች ይገኛል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=WsunYCHlvYY
ፋና 90 ለበርካታ አመታት ከምርጫ ተገለው የቆዩ ፓርቲዎች ዘንድሮ ይሳተፋሉ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=5c1brTqB4zk
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች ነው – አቶ ደመቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ኢትዮጵያ ጠንካራ ዓለም አቀፋዊ የኢኮኖሚ ትስስር ለመፍጠር የሎጅስቲክስ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ስርዓትን የማዘመን ስራ እያከናወነች መሆኑን ተናገሩ። በዳቮስ የኢኮኖሚክ ፎረም ላይ የሎጅስቲክስ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ 24 የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለህዝብ ክፍት ሊሆኑ ነው። ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ለአገልግሎት ክፍት የተደረገውን የፈረንሳይ ፓረክ ጎብኝተዋል፡፡ በከተማዋ የሚገኙ የህዝብ የመዝናኛ ፓርኮች ለአገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች ሽርክና 560 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች እየተተገበሩ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ካለፉት ስድስት ዓመታት ወዲህ 560 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች በሃገር ውስጥና በውጭ ሀገር ባለሃብቶች ሽርክና እየተተገበሩ መሆኑን የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር መኮንን ኃይሉ እንደተናገሩት…
ቢዝነስ የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን ገለጸ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የደቡብ ክልል ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት 6 ወራት ከ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም በበጀት አመቱ ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤት በአጠቃላይ 12 ቢሊየን ብር ግብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…
ቢዝነስ ባንኩ በግማሽ ዓመቱ 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን ገለፀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 31 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰብ መቻሉን አስታወቀ። የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ባጫ ጊና ከግሉ ዘርፍ 24 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡ በእቅድ ተይዞ ከነበረው…