የሀገር ውስጥ ዜና የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተቋቋመ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በግንባታው ዘርፍ የሚታየውን ችግር ለመቅረፍ ያስችላል የተባለ የኮንስትራክሽን ስራዎች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን መስሪያ ቤት ተቋቋመ። አዲሱ መስሪያ ቤት በሴክተሩ ያለውን ችግር ከመቅረፍና ጉድለቶቹን በአግባቡ ከመለየት ባለፈ እንደ ፕሮጀክቱ ችግር አይነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ለዜጎች አማራጭ ሀሳብን በማቅረብ ላይ በማተኮር መንቀሳቀስ እንደሚገባ ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቀጣዩ ሀገራዊ ምርጫ ለዜጎች አማራጭ ሀሳብን በማቅብ ላይ በማተኮር መንቀሳቀስ እንደሚገባ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለፁ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ቀጀላ መርዳሳ፥ በማህበረሰብ ውስጥ የመገለል እና የፍትሃዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ ዝግጅትና ትግበራ ተሞክሮ በትምህርት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ ቀረበ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ የትምህርትና ሥልጠና ፍኖተ ካርታ ዝግጅትና ትግበራ ተሞክሮ በትምህርት ዓለም አቀፍ ጉባኤ ላይ መቅረቡን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ኘሮፌሰር ሂሩት ወልደማሪያም የተመራ ልዑክ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረር እና የአርታ ከተሞች የእህትማማች ግንኙነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረር እና የጂቡቲዋ አርታ ከተሞች የእህትማማች ግንኙነታቸውን ማጠናከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ። በሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲ በድሪ የተመራ የልዑክ ቡድን በጂቡቲዋ አርቲ ከተማ በመገኘት በሁለቱ ከተሞች መካከል የእህትማማች…
ስፓርት ኢትዮጵያ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር ተደልድላለች Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለ2022 የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ ድልድል ተጋጣሚዎች ተለይተዋል። የማጣሪያ የምድብ ድልድሉ ትናንት ይፋ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ በምድብ 7 ተደልድላለች። በምድቡ ጋና፣ ደቡብ አፍሪካ እና ዚምባብዌ የኢትዮጵያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሴኔቱ የዶናልድ ትራምፕ የክስ ሂደት የሚመራበትን ህግ አፀደቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ተወካዮች ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የክስ ሂደት የሚመራበትን ህግ አፀደቀ፡፡ ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስልጣንን በአግባቡ ባለመጠቀም እና የኮንግረሱን ስራ በማስተጓጎል ክስ የቀረበባቸው ሲሆን፥ ትራምፕ በበኩላቸው ድርጊቱን አልፈፀምኩም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊባኖስ አዲስ መንግስት መመስረቷን ይፋ አደረገች Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ ) ለወራት በተቃውሞ ስትናጥ የቆየችው ሊባኖስ አዲስ መንግስት መመስረቷን አስታውቃለች። አዲሱ መንግስት ሂዝቦላህ እና አጋሮቹ አዲስ ካቢኔ ለማዋቀር በቀረበው ሃሳብ ላይ መስማማታቸውን ተከትሎ የተመሰረተ ነው ተብሏል። ይህም በሙስና እና በመልካም…
ቴክ ጀኔራል ሞተርስ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪን አስተዋወቀ Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጀኔራል ሞተርስ በኤሌክትሪክ የሚሰራ አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪውን አስተዋወቀ። አሽከርካሪ አልባ ተሽከርካሪዎችን በማምረት ጀማሪ በሆነውና ከጀኔራል ሞተርስ ጋር በጥምረት የሚሰራው ክሩዝ አማካኝነት የተሰራ ነው። ተሽከርካሪው መሪም ሆነ…
ጤና በቻይና የተከሰተው አዲስ ቫይረስ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየተስፋፋ ነው Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ውስጥ የተከሰተው አዲስ ተላላፊ ቫይረስ ወደ ተለያዩ ሃገራት እየተስፋፋ ነው። ቫይረሱ በቻይና በርካታ ግዛቶች የተከሰተ ሲሆን እስካሁን ዘጠኝ ሰዎች መሞታቸውን የሃገሪቱ ባለስልጣናት አስታውቀዋል። አሁን ላይ ቫይረሱ አሜሪካን ጨምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ነገ በሰው የመነገድና ሰውን በህገ-ወጥ መንገድ ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የቀረበ ረቂቅ አዋጅን ያፀድቃል Tibebu Kebede Jan 22, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 5ኛ ዓመት የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ስብሰባውን ጥር 14 ቀን 2012 ዓ.ም ያካሂዳል። በስብሰባውም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ ውሳኔዎችን እንደሚያሳልፍ ይጠበቃል። በዚህም የህግ፣ ፍትህና…