Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ጥላው የነበረውን እገዳ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቱርክ በዊኪፒዲያ ላይ ላለፉት ሶስት ዓመታት ጥላው የነበረውን እገዳ በማንሳት ተጠቃሚዎች ድረ ገፁን ማግኘት እንዲችሉ ፈቀደች። የሀገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት እገዳው የመናገር መብትን ይጥሳል ሲል እግዱ እንዲነሳ ውሳኔ አሳልፏል። ዊኪፒዲያ…

ለበዓሉ ወደ ጎንደር 19 ተጨማሪ በረራዎች ተዘጋጅተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ጎንደር ተጨማሪ 19 የበረራ መርሃ ግብር ማዘጋጀቱን አስታወቀ። ለጥምቀት በዓልና ተያያዥ ጉዳዮች በቀጥታ ወደ ጎንደር የሚያመሩ 2 ሺህ 500 የሚደርሱ መንገደኞች…

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ሰጭዎች ምዝገባ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በመላ ሀገሪቱ ለአንድ አመት ያህል የበጎ ፈቃድ አገልግሎት የሚሰጡ በጎ ፈቃደኛ የዩኒቨርሲቲ እና የቴክኒክና ሙያ ተመራቂዎች ምዝገባ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ። በበጎ ፈቃዱ አገልግሎት ላይ የሚሳተፉት እድሜያቸው ከ18 እስከ 35 የሆኑ…

የአሜሪካ ሴኔት በፕሬዚዳንት ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ላይ የተከፈተውን የክስ ሂደት በይፋ አስጀመረ። በክስ ሂደቱ የሚሳተፉና በፍርድ ሂደቱ የሚሳተፉ የምክር ቤቱ አባላትም በከፍተኛው ፍርድ ቤት ዳኛ ቃለ መሃላ ፈጽመዋል። በክስ…

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ከአሜሪካው ማሳቹሴትስ ኢንስቲትዩት ኦፍ ቴክኖሎጂ ጋር ጋር በትብብር ለመሥራት የሚያስችል የውል ስምምነት ተፈራረመ። ስምምነቱ በኮምፒዩቲንግና ኢንፎርማቲክስ ኮሌጅ የሚሰጡትን የትምህርት ፕሮግራሞች በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በታገዘ የቤተ…

የእምቦጭ አረምን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ስትራቴጂክ እቅድ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእምቦጭ አረምን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱን የጣና ሀይቅና ሌሎች የውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር አያሌው ወንዴ እንደገለፁት፥ እምቦጭን ለማስወገድ ብዙ ጥረት ቢደረግም…

ቀነኒሳ በቀለ በለንደን ማራቶን ከኪፕቾጌ ጋር ይፎካከራል

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀነኒሳ በቀለ ሚያዚያ ወር ላይ በሚካሄደው የለንደን ማራቶን ከኬንያዊው ኤሉድ ኪፕቾጌ ጋር እንደሚሮጥ አስታወቀ። ቀነኒሳ ከኪፕቾጌ ጋር ዳግም ለመወዳደር ዝግጁ መሆኑን ገልጿል። ውድድሩን አስመልክቶ በሰጠው አስተያየትም በውድድሩ የተሻለ ነገር…

የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ስልጣናቸውን ሊለቁ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የሌሶቶ ጠቅላይ ሚኒስትር ቶማሳ ታባኔ ከባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ ሥልጣናቸውን ሊለቁ መሆኑ ተሰማ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፈረንጆቹ 2017 ከተፈጸመው የባለቤታቸው ግድያ ጋር በተያያዘ እጃቸው አለበት የሚል ውንጀላ መበራከቱን ተከትሎ ነው…

ለጃፓናዊ ቢሊየነር ሚስት ለመሆን ከ20 ሺህ በላይ ሴቶች ማመልከቻ አስገቡ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ለጃፓናዊው ቢሊየነር ዩሳኩ ማኢዛዋ የፍቅር ጓደኛ ለመሆን ያመለከቱት ሴቶች ከ20 ሺህ በላይ ደርሷል። የሴቶቹ ማመልከቻ ቢሊኒየሩ ዩሳኩ ማኢዛዋ ወደ ጨረቃ ለሚያደርገው ጉዞ ውሃ አጣጫቸውን ይዘው መሄድ እንደሚፈልጉ መግለጻቸውን ተከትሎ ነው።…

አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሞጣ ከተማ የተቃጠሉና የተጎዱ የሃይማኖት ተቋማትን ጎበኙ። በጉብኝቱ ርዕሰ መስተዳድሩን ጨምሮ የአማራ ክልል የሰላምና ደህንነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን…