በባህር ዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረውን ቤት ፈላጊዎችን የማደራጀት ስራ ለማስጀመር እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር4 ፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በባህርዳር ከተማ ተቋርጦ የነበረው ቤት ፈላጊዎችን የማደራጀት ስራ ለማስጀመር እየተሰራ መሆኑን የከተማዋ ምክትል ከንቲባ አቶ አማረ አለሙ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ተናግረዋል።
ከ2006 እስከ 2011 ዓ.ም ከ27 ሺህ በላይ ቤት ፈላጊዎች ቢደራጁም…