ለስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀገሪቱ እየተስፋፋ ለመጣው የስፖርት ውርርድ ጨዋታ አዲስ ፈቃድ መስጠት ማቆሙን የብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር አስታወቀ።
አስተዳደሩ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንዳስታወቀው፥ ጨዋታው ላይ የተግባር ቁጥጥርን አጥብቆ ለመስራት የሚያስችለውን የአሰራር…