Fana: At a Speed of Life!

ብልፅግና ፓርቲ በፓን አፍሪካዊ መንፈስ ለአህጉሪቱ እድገት ከኤ ኤን ሲ ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆኑን  ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ አፍሪካ ይፋዊ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኙት የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በአፍሪካ ብሄራዊ ኮንግረስ ፓርቲ (ኤ.ኤን.ሲ) 108ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ላይ ተካፈሉ። ክብረ በዓሉ በኪምበርሊ የተካሄደ ሲሆን፥ የኤ ኤን…

አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ወደ አሜሪካ  አቀኑ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ያቀኑት የኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በዋሽንግተን ከተማ በሚያካሂዱት ውይይት ላይ ለመሳተፍ ነው።…

የኦማን ሱልጣን ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸውአረፉ 

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በዓረቡ ዓለም በመሪነት ረዥም ጊዜ በመቆየት ቀዳሚው የኦማኑ ሱልጣን  ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ በ79 ዓመታቸው ማረፋቸው  ተሰማ ሱልጣን  ቃቡስ ቢን ሰኢድ አል ሰዒድ  የካንሰር ታማ ሚ   እንደነበሩ የተነገረ ሲሆን፥  በቤልጂየም ህክምና ሲከታተሉ…

አየር መንገዱ የስኬት ተሞክሮውን ለሌሎች ተቋማት እንዲያካፍል ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስኬታማ ያደረጉትን ሚስጥሮች በሌሎችም ትላልቅ የአገሪቱ ፕሮጀክቶች ላይ መድገም ይቻል ዘንድ ተሞክሮውን እንዲያሰፋ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ አሳሰቡ። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በዛሬው…

በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በደቡብ ክልል በሚቀጥሉት ሶስት ቀናት የበረሃ አንበጣ ሊከሰት እንደሚችል የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። የአንበጣ መንጋዉ በአጎራባቹ ኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ መታየቱን ተከትሎ የቅደመ ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ…

በፓኪስታን ኩዌታ በአይ ኤስ በተፈፀመ የቦምብ ጥቃት የሟቾች ቁጥር 15 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፓኪስታን ደቡብ ምእራብ ኩዌታ ከተማ በመስጊድ ላይ በተፈፀመ የቦብም ጥቃት የሞቱ ሰዎች ቁጥር 15 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። በአርብ ፀሎት ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ በተፈፀመው የቦምብ ጥቃቱ ከሞቱት ሰዎች በተጨማሪም ከ20 በላይ ሰዎች ላይ የተለያየ…

2ኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች  የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሁለተኛው ሀገር አቀፍ የገጠር ወጣቶች  የስራ ዕድል ፈጠራ ኤግዚቪቢሽን በባህር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው። በኤግቪቢሽኑ ላይ የባህል እና ቱሪዝም ሚኒስተር ዶክተር ሂሩት ካሣው፣ ግብርና ሚኒስቴር ሚኒስተር ዴኤታ ዶክተር  ካባ ኦርጌሳ እንዲሁም ከሁሉም…

የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሃረማያ እና መቐለ ዩኒቨርሲቲዎች 636 የህክምና ባለሙያዎችን አስመረቁ። የሃረማያ ዩኒቨርሲቲ 239 የህክምና ዶክተሮችን በዛሬው እለት አስመርቋል። ዩኒቨርሲቲው በሃረማያ ዩኒቨርሲቲ የሃረር የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች…

የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሀላባን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ የ8 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በሀላባ ቁሊቶ ከተማ ተካሄደ። “ሴራችን ለሰላማችን” በሚል ሀሳብ በተካሄደው የሩጫ ውድድር ላይ የአካባቢው ነዋሪዎች ተሳትፈዋል። ውድድሩን ያስጀመረችው አትሌት ፋንቱ…