ዓለምአቀፋዊ ዜና የአሜሪካ ምክር ቤት የትራምፕን በኢራን ላይ ጦር የማዝመት ስልጣን ገደበ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን በኢራን ላይ ጦር የማዝመት ስልጣን የሚገድብ ውሳኔ አሳለፈ። ውሳኔው ዴሞክራቶች በተቆጣጠሩት ምክር ቤት 224 ለ194 በሆነ ድምጽ አልፏል። ይህም ትራምፕ ሃገራቸው ከቴህራን ጋር…
ፋና ስብስብ ውፍረት ካስቸገረዎት ይህን የቪዲዮ ጌም ይሞክሩት Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ውፍረት መቀነስን አስበውት ያውቃሉ? ከወደ ፊሊፒንስ የተሰማው ዜና ስሜት በሚይዝ የቪዲዮ ጌም እየተዝናኑ ክብደት መቀነስ ይችላሉ ይላል። ሚጊይ ገብርኤል የተባለው የግራፊክስ ባለሙያ “ኒንቴንዶ ሪንግፊት አድቬንቼር” ቪዲዮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጤናማ እናትነት ወር በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጤናማ እናትነት ወር እናት የቤተሰብና የሀገር ምሰሶ ናት በሚል መሪ ቃል በሃገር አቀፍ ደረጃ እየተከበረ ነው። ወሩ በሃገር አቀፍ ደረጃ ለ14ኛ ጊዜ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልል አመራሮች እና የሚመለከታቸው አካላት…
ጤና ጥሩ እንቅልፍ እንዳያገኙ የሚያደርጉ ምክንያቶች Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሁኔታዎች ለእንቅልፍ መቆራረጥ ምክንያት መሆናቸውን የህክምና ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ሰዎች ከተኙ በኋላ በተለያዩ ምክንያቶች በተደጋጋሚ ይነቃሉ፤ የየዕለት ውሎ፣ አመጋገብ፣ ጭንቀትና መሰል ጉዳዮች ለዚህ ምክንያት ይሆናሉ። ባለሙያዎች ደግሞ…
ቴክ ዋርነር ብሮስ በቦክስ ኦፊስ ቀዳሚ መሆን የሚችሉትን ፊልሞች በሰው ሰራሽ መሳሪያ መገመት ሊጀምር ነው Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሆሊውዱ የፊልም ኩባንያ ዋርነር ብሮስ የቦክስ ኦፊስን የደረጃ ሰንጠረዥ በሰው ሰራሽ መሳሪያ (አርቴፊሻል ኢንተሌጀንስ) መገመት ሊጀምር መሆኑ ተጠቁሟል፡፡ ሰው ሰራሽ መሳሪያው ዋርነር ብሮስ የሚያዘጋጃቸው ፊልሞች ምን ያህል ስኬታማ ሊሆኑ እንደሚችሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጃፓን በመሠረተ ልማት ሥራዎች ላይ በጋራ መስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያ እና ጃፓን በመሠረተ ልማት ሥራዎች በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ሰነዱ በ2ኛው ኢትዮ ጃፓን የመሰረተ ልማት ኮንፈረንስ ላይ በአዲስ አበባ ተፈርሟል። በኮንፈረንሱ ላይ የሁለቱ ሃገራት የትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የደቡብ አፍሪካ ጉብኝት የሀገራቱን ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግር ተገለፀ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በደቡብ አፍሪካ የሚያደርጉት ይፋዊ ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ወደ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እንደሚያሸጋግረው በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ሽፈራው ተክለማርያም ተናገሩ። አምባሳደሩ ከፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችንና ምሩቃንን አሰልጥኖ ወደ ቴክኖሎጂው ለማስገባት የሚያስችል ሃሳብ ቀረበ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012(ኤፍ.ቢ.ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችንና ምሩቃንን በዘመናዊ የሶፍትዌር መተግበሪያ አሰልጥኖ ወደ ቴክኖሎጂ ለማስገባት ያቀደ ሃሳብ ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ፕሮፈሰር አፈወርቅ ካሱ፥ ከሃገርኛ ድርጅት ስራ አስኪያጅ ቢያግ…
ቢዝነስ ምርት ገበያው በወሩ 5 ነጥብ 12 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ከ101 ሺህ በላይ ቶን ምርቶችን አገበያየ Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በታህሳስ ወር 5 ነጥብ 12 ቢሊየን ብር ዋጋ ያላቸው 101ሺህ 948 ቶን ምርቶችን ማገበያቱን ገለፀ። ምርት ገበያው ሰሊጥ፣ ቡና፣ ነጭ እና ቀይ ቦሎቄን ጨምሮ ነው የተጠቀሰውን ቶን ማገበያት የቻለው። በዚህም በወሩ…
የዜና ቪዲዮዎች ያለ ስምምነት ያለቀው የህዳሴው ግድብ የቴክኒክ ኮሚቴ ውይይት Tibebu Kebede Jan 10, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=ciKNzhJ7kw0&t=9s