አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ጃዋር መሃመድ፣ በቀለ ገርባ እና ሃምዛ አዳነ ወይም ሃምዛ ቦረናን ጨምሮ ሌሎች ተከሳሾች ዐቃቤ ህግ ያገደባቸውን የንብረት እግድ ይነሳልን ሲሉ ያቀረቡት አቤቱታ ውድቅ ሆነ፡፡
የንብረቱን እግድ በተለመለከተ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ…