Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ሻምፒዮኑ አርሰናል ዋንጫውን ተረከበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ22 ዓመታት በኋላ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው አርሰናል በዛሬው ዕለት ዋንጫውን ተረክቧል፡፡ ባለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው አርሰናል÷ በዚህ ዓመት አንድ ጨዋታ እየቀረው ሻምፒዮን መሆኑን ማረጋገጡ ይታወሳል፡፡ በአሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የሚመራው የሰሜን ለንደኑ ክለብ ከሜዳው ውጪ ተጉዞ የሊጉን የመጨረሻ መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ከክሪስታል ፓላስ ጋር በማድረግ 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ በጨዋታው የአርሰናልን ግቦች ጄሱስ…
Read More...

በኬፕ ታውን ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳንላም ኬፕ ታውን የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ጾታ አሸንፈዋል፡፡ በወንዶች አትሌት መሀመድ ኢሳ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ55 ሴኮንድ በመግባት ውድድሩን በቀዳሚነት አጠናቅቋል፡፡ በርቀቱ የተሳተፈው ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ይሁንልኝ አዳነ 2 ሰዓት ከ4 ደቂቃ ከ59 ሴኮንድ በመግባት ሁለተኛ…

በሺያመን ዳይመንድ ሊግ አትሌት አዲሱ ይሁኔ አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026 የዳይመንድ ሊግ ሁለተኛ መዳረሻ በሆነችው የቻይናዋ ሺያመን ከተማ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር አዲሱ ይሁኔ አሸንፏል። አትሌት አዲሱ 12፡57.32 በሆነ ሰዓት ውድድሩን ያጠናቀቀ ሲሆን ይህም የዓመቱ የዓለማችን ፈጣኑ ሰዓት እንዲሁም የውድድሩ አዲስ ክብረ ወሰን ሆኖ ተመዝግቧል። ሌላኛው ኢትዮጵያዊው አትሌት ቢኒያም…

ኒኮ ኦራይሊ የፕሪሚየር ሊጉ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እንግሊዛዊው የማንቼስተር ሲቲ ተጫዋች ኒኮ ኦራይሊ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ከክለቡ አካዳሚ የተገኘው የ21 ዓመቱ ተጫዋች ከደጋፊዎች በተሰበሰበ ድምፅ ነው የምርጥ ወጣት ተጫዋች ሽልማትን ማሸነፍ የቻለው፡፡ ኒኮ ከአርሰናል ጋር እልህ አስጨራሽ የዋንጫ ፉክክር ባደረገው…

ብሩኖ ፈርናንዴዝ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች ተብሎ ተመረጠ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የማንቼስተር ዩናይትድ አምበል ብሩኖ ፈርናንዴዝ የ2025/26 የውድድር ዘመን ምርጥ ተጫዋች ሽልማትን አሸንፏል፡፡ ብሩኖ ፈርናንዴዝ በውድድር ዓመቱ በ34 ጨዋታዎች 8 ግቦችን ሲያስቆጥር ÷ 20 ለግብ የሚሆኑ የመጨረሻ ኳሶችን ደግሞ ለቡድን አጋሮቹ አመቻችቶ አቀብሏል፡፡

ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት ሾመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማንቼስተር ዩናይትድ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክን በቋሚነት መሾሙን ይፋ አድርጓል፡፡ አሰልጣኝ ማይክል ካሪክ በቀያይ ሰይጣኖቹ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2028 ድረስ የሚያቆየውን ውል ተፈራርሟል፡፡ የ44 ዓመቱ አሰልጣኝ ቡድኑን በጊዜያዊነት እየመራ ከሁለት ዓመታት በኋላ ወደ አውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ መድረክ መመለስ ችሏል፡፡…

የራሱን ታሪክ የደገመው አርሰናል…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርሰናል በስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ እየተመራ የ2025/26 የውድድር ዓመት የሊጉ ሻምፒዮን መሆኑ ይታወቃል፡፡ ባለፉት ሦስት የውድድር ዓመታት በሊጉ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው አርሰናል በዚህ ዓመት ሻምፒዮን በመሆን ከዚህ ቀደም ራሱ ፅፎት የነበረውን ታሪክ መድገም ችሏል፡፡ የሰሜን ለንደኑ ክለብ…