ስፓርት
ሊቨርፑል አሰልጣኝ አርነ ሥሎትን አሰናበተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ኔዘርላንዳዊውን አሠልጣኝ አርነ ሥሎት ማሰናበቱን ይፋ አድርጓል፡፡
Read More...
ሸገር ከተማ ፋሲል ከነማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሸገር ከተማ ፋሲል ከነማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
በአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ምሽት 12 ሰዓት ላይ በተደረገ ጨዋታ ሄኖክ አዱኛ ባስቆጠረው ግብ ሸገር ከተማ ሶስት ነጥብ ይዞ ወጥቷል።
ቀደም ሲል በተደረገ ጨዋታ ሆሳዕና እና ምድረ ገነት ሽረ 1 ለ 1…
ሪያል ማድሪድ አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆን በኃላፊነት ሾመ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ ዋና አሰልጣኝ ሆነዋል፡፡
አሰልጣኝ ጆዜ ሞሪኒሆ በሪያል ማድሪድ ቤት እስከ ፈረንጆቹ 2029 ድረስ የሚያቆያቸውን ውል ተፈራርመዋል፡፡
አሰልጣኙ ከዚህ ቀደም ከፈረንጆቹ 2010 እስከ 2013 ሪያል ማድሪድን ማሰልጠናቸው ይታወሳል፡፡
ሀድያ ሆሳዕና እና ምድረ ገነት ሽረ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ34ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና እና ምድረ ገነት ሽረ 1 ለ 1 አቻ ተለያይተዋል፡፡
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ቀን 9 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ የሀድያ ሆሳዕናን ግብ እዮብ አለማየሁ ሲያስቆጥር ዳንኤል ዳርጌ ደግሞ የምድረ ገነት ሽረን ግብ ከመረብ…
ሪያል ማድሪድ የዓለማችን ውዱ ክለብ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የስፔኑ ክለብ ሪያል ማድሪድ የዓለማችን ውዱ ክለብ መሆኑን ፎርብስ ይፋ አድርጓል፡፡
ፎርብስ መጽሔት በዛሬው ዕለት ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት÷ ሪያል ማድሪድ በ9 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ዋጋ የዓለማችን ውዱ ክለብ መሆን ችሏል፡፡
ሪያል ማድሪድ በውድድር ዓመቱ ስኬታማ ጊዜ ባያሳልፍም ለተከታታይ አምስተኛ ዓመት…
ሚኬል አርቴታ የዓመቱ ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስፔናዊው አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ2025/26 ውድድር ዓመት ምርጥ አሰልጣኝ ሽልማትን አሸንፏል፡፡
ሚኬል አርቴታ በውድድር ዓመቱ የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ ከአርሰናል ጋር ያነሳ ሲሆን በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግም ክለቡን ለፍፃሜ አድርሷል።
አርሴን ቬንገር በፈረንጆቹ 2003/4 የፕሪሚየር ሊጉ…
ኤሲሚላን ከአሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ጋር ተለያየ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያኑ ክለብ ኤሲሚላን ከአሰልጣኝ ማሲሚሊያኖ አሌግሪ ጋር ተለያይቷል፡፡
ሚላን በሴሪ ኤው የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ ጨዋታ በካግሊያሪ 2 ለ 1 መሸነፉን ተከትሎ 5ኛ ደረጃን ይዞ ለማጠናቀቅ ተገዷል፡፡
በዚህም በተከታታይ ሁለት ዓመታት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ቦታን ማግኘት ሳይችል ቀርቷል፡፡…