Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዑጋንዳውን ኤስ ሲ ቪላ በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከዑጋንዳው ክለብ ኤስ ሲ ቪላ ጋር ያደረገው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አንድ አቻ አጠናቅቋል። ጎሎቹን ሱሌይማን ሀሚድ በ64ኛው ደቂቃ ለንድ ባንክ እንዲሁም ለኤስ ሲ ቪላ ፓትሪክ ካካንዴ በ74ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሜዳው ውጪ ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 1 መርታቱን ተከትሎም በደርሶ መልስ 3 ለ 2 በሆነ ውጤት አሸንፎ ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል፡፡ ቡድኑ በሁለተኛው…
Read More...

በፕሪሚየር ሊጉ ብራይተን ማንቼስተር ዩናይትድን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሣምንት ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድን በሜዳው ያስተናገደው ብራይተን 2 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የብራይተንን ጎሎች ዳኒ ዌልቤክ በ32ኛው እና ፔድሮ በ95ኛው ደቂቃ ከመረብ ሲያሳርፉ÷ የቀያይ ሰይጣኖቹን ብቸኛ ጎል አማድ ዲያሎ በ60ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ሣምንት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። ማንቸስተር ዩናይትድ ወደ አሜክስ ስታዲየም አቅንቶ ቀን 8፡30 ብራይተንን የሚገጥምበት ጨዋታ የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ ግብር ነው። ምሽት 1፡30 በቪላ ፓርክ አርሰናልን ከአስቶን ቪላ የሚያገናኘው ጨዋታ ደግሞ ከፍተኛ ፉክክር እንደሚደረግበት…

የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቀና

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ ከነሐሴ 27 እስከ 31 ቀን በፔሩ ሊማ ለሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ ልዑክ ወደ ፔሩ አቅንቷል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ዮሐንስ እንግዳ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን…

በሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስዊዘርላንድ በተካሄደው የሉዛን ዳይመንድ ሊግ የ3 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ የቦታውን አዲስ ሪከርድ በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ድርቤ ወልተጂ ርቀቱን በ8 ደቂቃ 21 ሰከንድ ከ50 ማይክሮ ሰከንድ በማጠናቀቅ ነው በቀዳሚት ማሸነፍ የቻለችው፡፡ ሌላኛዋ አትሌት ጽጌ ገብረሰላማ የራሷን ምርጥ…

ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓሪስ ፓራሊምፒክ ውድድር ላይ ለሚሳተፈው የኢትዮጵያ ልዑክ ቡድን የሽኝት ስነ-ስርዓት ተካሄደ፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በሽኝት መርሐ-ግብሩ ባስተላለፉት መልዕክት ÷ የኢትዮጵያ ስፖርት ፖሊሲ አካል ጉዳተኞችን በስፖርቱ እኩል ተሳታፊና ተጠቃሚ መሆን እንዳለባቸው የሚያስቀምጥ በመሆኑ መንግስት ትኩረት ሰጥቶ…

የባህልና ስፖርት ሚኒስትሯ በ17ኛው የፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን ልዑክ አበረታቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ወ/ሮ ሸዊት ሻንካ በፓሪስ በሚካሄደው ፓራሊምፒክ ውድድር የሚሳተፈውን የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን አበረታቱ፡፡ ወ/ሮ ሸዊት በዚህ ወቅት÷ኢትዮጵያን የወከሉ ስፖርተኞችን አቅም በፈቀደ መጠን በሽኝትም ሆነ በአቀባበል ወቅት ሚኒስቴሩ ከጎናቸው እንደሚሆን ተናግረው በድልና በሰላም እንዲመለሱ መልካም…