ስፓርት
የኢትዮጵያ ቡናው አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰርቢያዊው የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣን ኒኮላ ካቫዞቪች ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል፡፡
የክለቡ የአካል ብቃት አሰልጣኙ ማርኮ ቭላስቪችም ባስገቡት መልቀቂያ መሰረት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር መለያየታቸውን ክለቡ በሳምንታዊ የሬዲዮ ፕሮግራሙ ላይ አስታውቋል፡፡
ሁለቱ አሰልጣኞች ያለፉትን አምስት ወራት ቡድኑን ለቅድመ ውድድር ከማዘጋጀት ጀምሮ በሊጉ የስምንት ሳምንት ጉዞ ማደረጋቸውም ይታወሳል።
የዋና አሰልጣኙን ስንበት ተከትሎም ኢትዮጵያ ቡና በነገው እለት የሚያደርገውን የኢትዮጵያ ዋንጫ…
Read More...
ፊፋ የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የእግርኳስ ማህበር (ፊፋ) ለአባል ሀገራቱ እግር ኳስ ልማት የሚውል የ2 ነጥብ 79 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡
በድጋፉ በስድስቱ የአሀጉራት ኮንፌዴሬሽን ውስጥ የሚገኙ 1 ሺህ 600 በላይ ፕሮጀክቶች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡
የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያን ኢንፋቲኖ÷ ከእግር…
ሊዊስ ሱዋሬዝ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል ተስማማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡራጓዊው አጥቂ ሉዊስ ሱዋሬዝ በጥር የዝውውር መስኮት የአሜሪካውን ክለብ ኢንተር ሚያሚን ለመቀላቀል መስማማቱ ተገለፀ፡፡
ሱዋሬዝ በአንድ ዓመት የኮንትራት ውል ወደ ሜጀር ሊግ ሶከር ለማምራት በቃል ደረጃ ሥምምነት ላይ መድረሱ የተገለፀ ሲሆን÷ ይፋዊ ፊርማው በቅርቡ ይገለፃል ተብሏል፡፡
ሥምምነቱን ተከትሎም ሱዋሬዝ…
የሩሲያ እግርኳስ ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን መዛወር እንደማይፈልግ ባለስልጣናቱ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች ወደ ኤሲያ ኮንፌዴሬሽን እንዲዛወሩ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ የሞስኮ እግርኳስ ባለስልጣናት ውድቅ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል፡፡
የሩሲያ ብሄራዊ ቡድን እና ክለቦች በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በፊፋ እና ከአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ውድድሮች አንዳይሳተፉ ማዕቀብ ተጥሎባቸው መቆየቱ…
ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርተኛ ሽልማትን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማንቼስተር ሲቲው አጥቂ ኧርሊንግ ሃላንድ የቢቢሲ የአመቱ ምርጥ ስፖርት ፐርሰናሊቲ ሽልማትን አሸንፏል፡፡
ኖርዌያዊው አጥቂ ክለቡ ማንቼስተር ሲቲ የሶስትዮሽ ዋንጫ ባሳካበት የ2022-23 የውድድር ዓመት በፕሪሚየር ሊግ፣ ቻምፒየንስ ሊግ እና ኤፍ ኤ ካፕ ውድድሮች 52 ጎሎችን አስቆጥሯል።
ወጣቱ አጥቂ በ38 ጨዋታዎች 36…
ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የቀሪ ሥራዎች ማጠናቀቂያ ከ900 ሚሊየን ብር በላይ መፈቀዱን የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገልጿል።
የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ምስክር ሰውነት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር በነበራቸው ቆይታ ÷የማጠናቀቂያ ስራ ስታዲየሙ ዓለም አቀፍ ጨዋታዎችን ወደ…
የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 8 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ድልድል ይፋ ሆኗል።
በጥሎ ማለፉ የጣሊያኑ ሮማ ከሆላንዱ ፊይኖርድ እንዲሁም ሌላኛው የጣሊያን ክለብ ኤሲሚላን ከፈረንሳዩ ሬንስ ጋር ተገናኝተዋል።
የፈረንሳዩ ሌንስ ከጀርመኑ ፍሬይቡርግ የስዊዘርላንዱ ያንግ ቦይስ ከስፖርቲንግ ሊዝበን እንዲሁም ቤኔፊካ ከቱሉዝ ይጫወታሉ።
ብራጋ…