ስፓርት
በቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ቦስተን ማራቶን አትሌት አማኔ በሪሶ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቃለች፡፡
አማኔ ርቀቱን 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ 50 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ሁለተኛ ደረጃን መያዝ የቻለችው፡፡
ርቀቱን ኬንያዊቷ አትሌት ሄለን ኦብሪ 2 ሰዓት ከ21 ደቂቃ 38 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በመግባት በበላይነት አጠናቅቃለች፡፡
በወንዶች የቦስተን ማራቶን ኬንያዊው ኢቫን ቼቤት ቀዳሚ ሲሆን÷ ታንዛኒያዊው አትሌት ጋብሬል ጌይ 2ኛ እንዲሁም ቤንሱን ኪፕሪቶ ከኬንያ 3ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡…
Read More...
ሰሞኑን በተካሄዱ የአትሌቲክስ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሣምንቱ መጨረሻ በተለያዩ ሀገራት በግል በተደረጉ የጎዳና ላይ ውድድሮቸ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል፡፡
በቻይና ውሃን ከተማ በተደረገ የጎዳና ላይ ውድድር አትሌት ትዕግስት ታደሰ 2ኛ ሆና ስታጠናቀቅ÷ በዥንግ ካይ የወንዶች ማራቶን አትሌት ታፈረ አዲሱ፣ ገለታ ስንታዬሁ እና ወርቁ ድረሴ ከ1ኛ እስከ 3ኛ ደረጃ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ መድንና ወላይታ ዲቻ አቻ ተለያይተዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ድል ሲቀናው ኢትዮጵያ መድንና ወላይታ ዲቻ በአቻ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡
በዚህም 9 ሰዓት ኢትዮጵያ መድንና ወላይታ ዲቻ ጨዋታቸውን ያደረጉ ሲሆን÷ ሁለት አቻ በሆነ ውጤት…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝነት በጋራ ስምምነት መለያየታቸው ተገለጸ፡፡
ተሰናባቹ አሰልጣኝ ከመስከረም 2013 ዓ.ም ጀምረው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን በዋና አሰልጣኝነት መርተዋል፡፡
ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ እንዳመላከተው÷ አሰልጣኝ ውበቱ ከኃላፊነታቸው ለመልቀቅ…
የጣና ሞገዶቹ ድሬዳዋ ከተማን ረቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 19ኛ ሣምንት ጨዋታ ባሕርዳር ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
ባሕዳር ከተማ እና ድሬዳዋ ከተማ 9፡00 ላይ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በዚህም ሀብታሙ ታደሠ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሁለት ጎሎች እና ዱሬሳ ሹቢሳ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ድል ቀንቷቸዋል፡፡
ቀን 9 ሰዓት ላይ ከሀድያ ሆሳዕናን ጋር የተጫወቱት ድሬዳዋ ከተማ ከመመራት ተነስተው ከዕረፍት መልስ ቢኒያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 2 ለ 1 አሸንፈዋል፡፡
ውጤቱን ተከትሎም በረሀማዎቹ ነጥባቸውን 24 በማድረስ…
አስራት አባተ የድሬዳዋ ከተማ ዋና አስልጣኝ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአሰልጣኝ ዮርዳኖስ ዓባይ ጋር የተለያየው ድሬዳዋ ከተማ የዋልያዎቹ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው አስራት አባተን የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ፡፡
በረሐማዎቹ በፕሪሚየርሊጉ በ21 ነጥቦች 11ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል፡፡