Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በዓለም የውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ሽኝት ተደረገለት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛው የዓለም ውሀ ስፖርቶች ሻምፒዮና ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አባላት ዛሬ ሽኝት ተደረገለት። በጃፓን ፎካካ በሚካሄደው ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአንድ ወንድና ሴት አትሌቶች በ50 ሜትር ነፃ ቀዘፋ እና ቢራቢሮ ትካፈላለች። የዓለም ውሃ ሻምፒዮና ተወዳዳሪዎች ከሁሉም ክልሎች የመጡ እና የማጣሪያ ውድድር በፌዴሬሽኑ አማካኝነት አድርገው የተሻለ ሰዓት ያስመዘገቡት ናቸው ተብሏል። ውድድሩ ከሃምሌ 14 እስከ 21 የሚካሄድ ሲሆን÷ብሔራዊ ቡድኑ ዛሬ ማታ ወደ ጃፓን ጉዞውን…
Read More...

ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ መፈረሙ ተሰምቷል፡፡ የ29 ዓመቱ የግራ ተከላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ…

ማንቼስተር ዩናይትድ እና ኢንተር ሚላን በኦናና ዝውውር ሥምምነት ላይ ደረሱ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ ማንቼስተር ዩናይትድ ካሜሩናዊውን ግብ ጠባቂ አንድሬ ኦናና ለማስፈረም ሥምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ። ክለቡ ለግብ ጠባቂው 47 ነጥብ 2 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ገንዘብ ለመክፈል ከጣሊያኑ ኢንተር ሚላን ጋር ሥምምነት ላይ ደርሷል ነው የተባለው። በቅድሚያ 43 ነጥብ 8 ሚሊየን ፓውንድ…

በፖላንድ የዳይመንድ ሊግ አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዳይመንድ ሊግ 8ኛ ከተማ በሆነችው የፖላንዷ ሲሌሲያ ከተማ በተደረገ ውድድር አትሌት ሂሩት መሸሻ እና ፍሬወይኒ ሀይሉ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በ1 ሺህ 500 ሜትር በተደረገ ውድድር በሴቶች ሂሩት መሸሻ 3 ደቂቃ ከ54 ሰከንድ በመግባት ስታሸንፍ በርቀቱ የግሏን ምርጥ ሰዓት ማስመዝገብ ችላለች፡፡ ብርቄ…

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን በመልስ ጨዋታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጎ 6 ለ 0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል፡፡ ዛሬ የመልስ ጨዋታ የተደረገ ሲሆን÷…

የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በ15 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ጉተኒ ሻንቆ  ቀዳሚ ስትሆን መብራት ግደይ እና ፀሀይ ሀይሉ   ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች15 ኪሎ ሜትር ጭምዴሳ ደበሌ በቀዳሚ ሲሆን÷ ሉሌ ላቢሳ ሁለተኛ  እንዲሁም ጎሳ አምበሉ ሶስተኛ ደረጃን…

በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ አትሌቶች መወዳደር የሚችሉባቸው እና የተከለከሉባቸው ርቀቶች ይፋ ሆኑ። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በመጪው ነሐሤ ወር በሃንጋሪ በሚካሄደው የዓለም ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፉ አትሌቶችን ቀጣይ የውድድር ቀን ላይ ቀነ ገደብ አስቀምጧል። ከነሐሤ 13 እስከ 21 ቀን…