ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ሃዋሳ ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህ መሰረትም አዳማ ከተማ እና ሃዋሳ ከተማ ከቀኑ 9 ሰዓት ላይ ጨዋታቸውን አካሂደዋል፡፡
በጨዋታውም ሃዋሳ ከተማ ተጋጣሚውን አዳማ ከተማ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡
የሃዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልባሲጥ ከማል በ30ኛው እና አቤኔዘር ኦቴ በ50ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡
Read More...
ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ድል ቀናቸው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ቡና እና ባሕርዳር ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸነፉ፡፡
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሣምንት ጨዋታ በአዳማ ሣይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህም 9፡00 ላይ በተካሔደው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ለቡና የማሸነፊያዋን ጎል ብሩክ በየነ…
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡
በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡
የኦሎምፒክ እና የሁለት ጊዜ የአለም መሰናክል ሻምፒና የብር ሜዳሊያ አሸናፊው ለሜቻ ግርማ…
የፕሪሚየር ሊጉ 17ኛ ሳምንት ጨዋታዎችና የሥነ ምግባር ውሳኔዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 17ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍና አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቅቋል፡፡
በተደረጉት ጨዋታዎችም 21 ግቦች በ18 ተጫዋቾች መቆጠራቸው ነው የተገለጸው፡፡
በሳምንቱ 38 ተጫዋቾችና የቡድን አመራሮች በቢጫ ካርድ ሲገሰፁ÷ ሁለት ተጫዋቾች ደግሞ ቀይ ካርድ…
ቼልሲ ፍራንክ ላምፓርድን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጠረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የቀድሞ ኮከቡን እና የቡድኑ አሰልጣኝ የነበረውን ፍራንክ ላምፓርድ የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ መቅጠሩን አስታውቋል።
ላምፓርድ ከቸልሲ አሰልጣኝነት ከተሰናበተ ከሁለት አመት በኋላ ተመልሶ እስከ ውድድር አመቱ ማብቂያ ድረስ ቸልሲን ለማሰልጠን ቦታውን ተረክቧል።
ከአሰልጣኝ ፍራንክ…
17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ዳርት ፌዴሬሽን አዘጋጅነት ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የኢትዮጵያ ዳርት ሻምፒዮና ውድድር ተጠናቀቀ ፡፡
በውድድሩ በሁለቱም ፆታዎች በታዳጊና በአዋቂ በነጠላ፣ በጥንድ፣ በድብልቅ እንዲሁም በቡድን በተደረገ ውድድር አዲስ አበባ በ456 ፣አማራ ክልል በ337፣ደቡብ ክልል በ319 ነጥቦች ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያለውን ደረጃ…
ብሬንዳን ሮጀርስ ከሌስተር ተሰናበተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌስተር ሲቲ አሰልጣኝ ብሬንዳን ሮጀርስን ማሰናበቱን አስታወቀ፡፡
የክለቡ ኃላፊዎች ባደረጉት ምክክር ከአሰልጣኙ ጋር ለመለያየት መወሰናቸውን ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ክለቡ በብሬንዳን ሮጀርስ መሪነነት በዚህ የውድድር ዓመት በሊጉ አስከፊ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝም ተገልጿል፡፡
ይህን ስኬታማ ያልሆነ ጉዞ ተከትሎም ክለቡ…