ስፓርት
ፈረንሳይ ሞሮኮን በማሸነፍ ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኳታር የዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በአል ባይት ስታዲየም አንድ ጨዋታ ተደርጓል፡፡
በዚህም ፈረንሳይ አፍሪካዊቷን ሞሮኮ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች።
የፈረንሳይን የማሸነፊያ ግቦች ቲዮ ሄርናንዴዝ በ5ኛው እና ኮሎ ሙአኒ በ79ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ ፈረንሳይ የፊታችን እሑድ ከአርጀንቲና ጋር ለፍጻሜ ጨዋታ የምትፋለም ይሆናል፡፡…
Read More...
ሊዮኔል ሜሲ የፍጻሜው ጨዋታ የመጨረሻ የዓለም ዋንጫ ጨዋታው መሆኑን ተናገረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲናዊው ኮከብ ሊዮኔል ሜሲ እሁድ የሚደረገው የፍሜው ጨዋታ የመጨረሻ የዓአለም ዋንጫ ጨዋታው መሆኑን ተናገረ።
የቀድሞው የባርሴሎና ኮከብ ለሀገሩ አርጀንቲና 171 ጊዜ የተሰለፈ ሲሆን፥ 96 ጎሎችን አስቆጥሯል።
በዓለም ዋንጫው 11ኛ ጎሉን በማስቆጠር የቀድሞውን የአርጀንቲና ኮከብ ጋብርኤል ባቲስቱታን ክብረ ወሰን…
በዓለም ዋንጫው ሞሮኮ እና ፈረንሳይ ዛሬ በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።
አፍሪካዊቷ ሞሮኮ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ከፈረንሳይ ጋር ለፍጻሜ ለመድረስ ትጫወታለች፡፡
ሁለቱ ቡድኖች በዓለም ዋንጫ በነጥብ ጨዋታ ሲገናኙ የምሽቱ የመጀመሪያቸው ይሆናል።
የጨዋታው አሸናፊ ከአርጀንቲና ጋር…
አርጀንቲና ለዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ አለፈች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አርጀንቲና ክሮሺያን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ለኳታሩ የዓለም ዋንጫ ፍጻሜ ጨዋታ ማለፏን አረጋግጣለች።
የአርጀንቲናን የማሸነፊያ ግቦች ሊዮኔል ሜሲ እና ጁሊያን አልቫሬዝ አስቆጥረዋል።
ሊዮኔል ሜሲ የኳታሩ የዓለም ዋንጫ ከፍተኛ ግብ አግቢነትን በእኩል 5 ግቦች ከፈረንሳዩ ኪሊያን ምባፔ…
በዓለም ዋንጫው ለሶስተኛ ጊዜ የተገናኙት አርጀንቲና እና ክሮሺያ ምሽት በግማሽ ፍጻሜው ይጫወታሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ዋንጫ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት አንድ ጨዋታ ይደረጋል።
በግማሽ ፍጻሜው የመጀመሪያ ጨዋታ የሊዮኔል መሲዋ አርጀንቲና ከክሮሺያ ምሽት 4 ሰአት ጨዋታዋን ታደርጋለች።
አርጀንቲና በዓለም ዋንጫው ከክሮሺያ ጋር ሁለት ጊዜ በምድብ ድልድል ሲገናኙ በፈረንሳዩ የዓለም ዋንጫ አርጀንቲና 1 ለ 0 ስታሸንፍ፥ በ2018…
የሞሮኮ አየር መንገድ በ30 ልዩ በረራዎች ደጋፊዎችን ወደ ዶሃ ሊያመላልስ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሳሥ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞሮኮ አየር መንገድ የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎችን ለማጓጓዝ ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ 30 በረራዎች እንደሚያደርግ አስታወቀ፡፡
ኤር ማሮክ የተባለው የሞሮኮ አየር መንገድ በዛሬው እለት እንዳስታወቀውም ከካዛብላንካ ወደ ዶሃ የሚደረጉ 30 በረራዎች ማክስኞ እና ረቡዕ ይደረጋሉ ብሏል፡፡
አየር መንገዱ ይህን ያደረገው …
12ኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 12ኛ ሳምንት ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በድሬደዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ዛሬ ይካሄዳል፡፡
በዚህ መሰረትም ከቀኑ 10 ሰዓት ላይ መቻል ከወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ሲሆን÷ ሀዲያ ሆሳዕና
ከአዳማ ከተማ ምሽት 1 ሰዓት ላይ ይጫወታሉ፡፡
ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ ጊዮርጊስ በ22 ነጥብ ሲመራ ኢትዮጵያ መድን…