Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ካናዳ በኮሮና ቫይረስ ስጋት በቶኪዮ ኦሊምፒክ እንደማትሳተፍ አስታወቀች

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ በጃፓን ከሚካሄደው የ2020 የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ራሷን ማግለሏን አስታወቀች። የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሺንዞ አቤ በሃገራቸው አስተናጋጅነት የሚካሄደው የኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ ሊተላለፍ እንደሚችል ለመጀመሪያ ጊዜ ተናግረዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫ በኋላም ካናዳ በውድድር ላይ እንደማትሳተፍ አስታውቃለች። ውሳኔው የካናዳ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ከአትሌቶች፣ ከስፖርት ቡድኖች እና መንግሥት ጋር ካደረገው ውይይት በኋላ የተላለፈ ነው ተብሏል። በተያያዘም አውስትራሊያ አሁን…
Read More...

የቶኪዮ ኦሊምፒክ ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በጃፓንና በዓለም አቀፉ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 14 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮ የቶኪዮ ኦሊምፒክ ውድድር ለሌላ ጊዜ እንዲዛወር በአስተናጋጇ ሀገር ጃፓንና በዓለም ኦሊምፒክ ኮሚቴ ላይ ጫናው በርትቷል። በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ካናዳ በውድድሩ እንደማትሳተፍ ማስታወቋን ተከትሎ በርካቶች ውድድሩ ሌላ ጊዜ እንዲዛወር እየጠየቁ ነው። ካናዳ ከአትሌቶቿ ጤና የሚበልጥ ነገር እንደሌላ በማሳወቅ…

የእንግሊዝ የሃገር ውስጥ እግር ኳስ ውድድሮች ተራዘሙ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር የሚያስተዳድራቸው ውድድሮች እስከ መጭው ሚያዚያ ወር መጨረሻ ድረስ ተራዘሙ። የእንግሊዝ እግር ኳስ አስተዳዳሪ አካል የፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ በሌሎች የሃገር ውስጥ ውድድሮች ቀጣይ ሁኔታ ላይ በዛሬው እለት ከክለቦች ጋር ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በውሳኔው መሰረትም ፕሪሚየር ሊጉን ጨምሮ…

አትሌት ብርሃኑ ፀጉ ለአራት ዓመታት ከውድድር ታገደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ብርሃኑ ፀጉ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም መጠቀሙ በመረጋገጡ ለአራት ዓመታት በማንኛውም ውድድር ላይ እንዳይሳተፍ እገዳ ተጥሎበታል። አትሌት ብርሃኑ ባለፈው መስከረም ወር ዴንማርክ ኮፐንሀገን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን የግል ውድድር ላይ የተከለከለ የስፖርት አበረታች ቅመም በመጠቀም ተጠርጥሮ ለሰባት ወራት…

የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ለ1 ዓመት ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ዘንድሮ 2020 ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የ2020 አውሮፓ እግር ኳስ ዋንጫ ለ1 ዓመት እንዲራዘም ተወሰነ። የዘንድሮ የአውሮፓ ዋንጫ በአውሮፓውያኑ ከሰኔ 2020 ጀምሮ ለአንድ ወር እንደሚካሄድ መርሃ ግብር ወጥቶ ነበር። ሆኖም ግን በኮሮናቫይረስ ምክንያት የ2020 የአውሮፓ ዋንጫ ለ1 ዓመት እንዲራዘም የአውሮፓ እግር ኳስ…