ስፓርት
ቻድ ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ታገደች
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ቻድን ከ2021ዱ የአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር ማገዱን አስታወቀ፡፡
ካፍ ውሳኔውን ያስተላለፈው የሀገሪቱ መንግስት የቻድን እግር ኳስ ማህበር በይፋ ማፍረሱን ተከትሎ ነው፡፡
የቻድ ብሄራዊ ቡድን ባለፈው ሳምንት ረቡዕ ከናሚቢያ እሁድ ደግሞ ከማሊ ጋር የነበረውን ጨዋታ በፎርፌ 3ለ0 እንዲሸነፉ መወሱኑንም ነው ካፍ ያስታወቀው፡፡
የካፍን ውሳኔ ተከትሎ የዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) በሀገሪቱ እግር ኳስ ማህበር አመራሮች ምርጫ ላይ…
Read More...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን የፕሪሚየር ሊጉ ሻምፒዮን ሆነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች እግር ኳስ ቡድን አንድ ጨዋታ እየቀረው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ፡፡
በ17ኛው ሳምንት የሊጉ ውድድር አዳማ ከተማን 2 ለ 1 መርታቱን ተከትሎ ነው ሻምፒዮናነቱን ያረጋገጠው፡፡
በውድድር ዘመኑ ቡድኑ 43 ነጥቦችን መሰብሰቡን ከንግድ ባንክ ያገኘነው መረጃ…
የምወደውን ህዝብ በወዳጅነት ጨዋታው ላይ መለየቴ ያሳዝነኛል – ሙሉጌታ ወልደየስ(ወይራው)
https://www.youtube.com/watch?v=Gnp-njToqI0
የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት ማህበር አንደኛ ዙር የመኪና ውድድር በአዲስ አበባ አካሄደ፡፡
ውድድሩ በአራት ምድብ ተከፍሎ በ1000 ሲሲ 12 ተወዳደሪዎች፣ በ1300 ሲሲ ስድስት ተወዳዳሪዎች እንዲሁም በ1600 እና በ2000 ሲሲ 10 ተወዳዳሪዎች ተሳትፈዋል፡፡
አሸናፊ ለሆኑ ተወዳዳሪዎች የሜዳሊያ፣ የዋንጫና የገንዘብ ሽልማት…
አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሔራዊ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን ጠሩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከማዳጋስካር አቻው ጋር የፊታችን ረቡዕ ጨዋታውን ደርጋል፡፡
ጨዋታው ከቀኑ 10 ሰዓት በባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የሚደረግ ሲሆን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ቡድኑን ለማጠናከር ሁለት ተጨማሪ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቾችን አካተዋል።
በዚህም…
በቻምፒየንስ ሊጉ ሩብ ፍጻሜ ባየርን ሙኒክ ከፒ ኤስ ጂ ይጫወታሉ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ድልድል ይፋ ሆኗል፡፡
ሩብ ፍጻሜው የአምናዎቹን የፍጻሜ ተፋላሚዎች ባየርን ሙኒክ እና ፒ ኤስ ጂን አገናኝቷል፡፡
ሪያል ማድሪድን ከሊቨርፑል ያገናኘው የሩብ ፍጻሜ ድልድል ተጠባቂ ሆኗል፡፡
የፔፕ ጋርዲዮላው ማንቼስተር ሲቲ ከጀርመኑ ቦሩሲያ ዶርትመንድ ጋር ተገናኝቷል፡፡…
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ዙሪያ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ኮሎኔል አትሌት ደራርቱ ቱሉ እና ሌሎችም የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ነው መግለጫው የሰጠው፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የቶኪዮ ኦሎምፒክ ዝግጅትን ጨምሮ…