Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ወላይታ ዲቻን 4 ለ 1 አሸነፈ። የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ ዳንኤል ደርቤ እና ብሩክ በየነ አስቆጥረዋል። የወላይታ ዲቻን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ተሾመ ነው ያስቆጠረው።< ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል…
Read More...

ፖል ቴርጋት የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ውድድር የክብር እንግዳ ሊሆን ነው

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያዊው የቀድሞ የረጅም ርቀት ሯጭ ፖል ቴርጋት በ20ኛው የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር በክብር እንግድነት እንደሚገኝ ተገለጸ። 20ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጥር 2 ቀን 2013 ዓ.ም ይካሄዳል። የታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ሃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ስራ አስኪያጅ…

አንጋፋው የእግር ኳስ ዳኛ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት በኢትዮጵያ የእግር ኳስ ዳኝነት ታሪክ ውስጥ የሚታወቁት አንጋፋው ዓለም አቀፍ ዳኛ ዓለም ንፀብህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ዳኛ ዓለም ንፀብህ ጨዋታ ከመምራት አንስቶ የጨዋታ ታዛቢ በመሆን እና በርካታ ዳኞችን አስተምሮ በማብቃት ይታወቃሉ፡፡ ያለፉትን ዓመታት ባጋጠማቸው ህመም ሳቢያ ህክምናቸውን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳእና አዳማ ከተማን 3ለ1 አሸንፏል። ለሀድያ ሆሳእና አይዛክ ኢሲንዴ በ36ኛው ደቂቃ፣ ዳዋ ሆቴሳ በ72ኛው ደቂቃ እና ላሊፉ ፎፋና በ89ኛ ደቂቃ ጎል ያስቆጠሩ ሲሆን ለአዳማ ከተማ ትእግስቱ አበራ በ68ኛ ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1ለ 0 አሸንፏል፡፡ ዳዊት ተፈራ ለሲዳማ ቡና በ36ኛው ደቂቃ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤…

በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከፋሲል ከነማ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ። የባህርዳር ከተማ ግቦች ባየ ገዛኸኝ በጨዋታ በ76ኛው ደቂቃ ምንይሉ ወንድሙ በፍጹም ቅጣት ምት 81ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥረዋል። ፋሲል ከነማን ግቦች ሙጅብ ቃሲም በ16ኛው ደቂቃ ላይ በፍጹም ቅጣት ምት እና ናትናኤል…

ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኑ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው መሾማቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ። አሰጣኝ ብርሃኑ ግዛው በአንድ አመት ውል ነው የሉሲዎቹ አሰልጣኝ በመሆን ፊርማቸውን ያስቀመጡት። ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ገጽ…