ስፓርት
ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ኢትዮጵያ፣ ሩዋንዳ፣ ላይቤሪያና ማልታ የዓለም አቀፉ ዊልቼር ቅርጫት ኳስ ፌዴሬሽን አዲስ አባል ሃገራት በመሆን ተቀላቀሉ።
ምርጫው የአባል ሃገራቱን ቁጥር 95 እንዳደረሰውና ከአፍሪካ አስራ አራት እንዲሁም ከአውሮፓ ሰላሳ አምስት ሃገራትን አባል አድርጎ እየተንቀሳቀሰ ነው ተብሏል።
የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ኡልፍ መህረንስ ዓለም ካለችበት ፈታኝ ሁኔታ አኳያ ፌዴሬሽኑ አዳዲስ አባላትን እያካተተ በመምጣቱ ደስተኞች መሆናቸውን ገልጸው ትኩረት ባደረጉበት በአፍሪካ አህጉር የበለጠ ተሳትፎ መታየቱ የሚያበረታታና…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ባህርዳር ከተማና ኢትዮጵያ ቡና 2 ለ 2 በሆነ ውጤት አቻ ተለያዩ።
በጨዋታው የባህርዳር ከተማን ጎሎች ፍፁም አለሙ እና ምንይሉ ወንድሙ ሲያስቆጥሩ ኢትዮጵያ ቡናን ጎሎች ደግሞ ሚኪያስ መኮንን እና አቡበከር ናስር ከመረብ አሳርፈዋል፡፡…
የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዙር ውድድር ተጠናቋል፡፡
ላለፉት ወራት በአዳማ እና በሐዋሳ ከተማ የኮቪድ የውድድር ስርዓትን ጠብቀው ሲካሄዱ የነበሩት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 1ኛ እና 2ኛ ዲቪዚዮን ውድድሮች በዛሬው እለት በተደረጉ ጨዋታዎች ተጠናቀዋል፡፡
በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የነበረውን ውድድር የኢፌዲሪ…
በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 3 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የወልቂጤ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አሜ መሃመድ፣አቡበክር ሳኒ እና አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥረዋል፡፡
ድሬዳዋ ከተማን ከሽንፈት ያልታደገችውን ብቸኛ ጎል ደግሞ ሙህዲን ሙሳ…
የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ በዩ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 21፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቲክስ ዳኛና አሰልጣኝ አቶ እሸቱ በዩ ከዚህ አለም በሞት መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታወቀ።
አቶ እሸቱ በዩ ባደረባቸው ህመም ምክንያትበየካቲት 12 ሆስፒታል በህክምና ሲረዱ ቆይተው ትላንት ጥር 20 ቀብ 2013 ዓ.ም. ሌሊት ህይወታቸው ማለፉ ተነግሯል።
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ እድገትና…
በጃንሜዳ አገር አቋራጭ ሻምፒዮና የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶች ይካፈላሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፊታችን እሁድ በሚካሄደው 38ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ የሩጫ ውድድር ላይ የኬንያ፣ ሱዳንና፣ ደቡብ ሱዳን አትሌቶ ይሳተፋሉ።
ውድድሩ ከሌላው ጊዜ በተለየ መልኩ የቦታ ለውጥ አድርጎ በሱልልታ ከተማ ይካሄዳል።
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ውድድሩን…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ሀዲያ ሆሳዕናና ሀዋሳ ከተማ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያዩ።
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡
ፕሪምየር ሊጉን ፋሲል ከነማ በዘጠኝ ጨዋታዎች 22 ነጥብ በመያዝ እየመራ ይገኛል፡፡
ሃድያ ሆሳዕና ከመሪው ፋሲል ከነማ ጋር ያለውን የነጥብ…