ስፓርት
ፍራንክ ላምፓርድ ከቼልሲ አሰልጣኝነት ተሰናበተ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አሰልጣኝ ፍራንክ ላፓርድ ከቼልሲ መሰናበቱን ቡድኑ አስታወቀ።
የቼልሲ ኮኮብ ተጫዋች የነበረው እና ቡድን ማውሪዚዮ ሳሪ የተረከበው ፍራንክ ላምፓርድ ከሃምሌ ወር 2019 ጀምሮ ክለቡን በአሰልጣኝነት ሲመራ ነበር።
ክለቡ ባወጣው መግለጫ ውሳኔው በጣም ከባድ ነው ማንም ይህ ውሳኔ በቀላሉ አይወስደውም ብሏል።
ፍራንክ ላምፓርድ ከቡድኑ ጋር ላስመዘገበው ስኬታ ምስጋና አለን ያለው ቼልሲ ነገር ግን በቅርብ ጊዜያት የክለቡ ውጤት እና አቅም ከሚጠበቀው በታች ሆኗል ብሏል በመግለጫው።
ክለቡን…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ድሬዳዋ ከተማ አዳማ ከተማን 3 ለ 0 አሸንፏል።
የድሬዳዋን ሁለት ግቦች ሙህዲን ሙሳ በ15ኛውና በ24ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡
ሦስተኛዋን ግብ ደግሞ አስቻለው ግርማ በ48ኛው ደቂቃ አስቆጥሯል፡፡
የሁለቱ ቡድኖች ጨዋታ የተካሄደው በጅማ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ነው፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ ወልቂጤ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል።
በጨዋታው ሙጅብ ቃሲም ብቸኛዋን ጎል ለፋሲል ከነማ አስቆጥሯል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ባህርዳር ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያዩ።
በጨዋታው ባህርዳር ከተማዎች በ84ኛው ደቂቃ ላይ ፍፁም ቅጣት ምት አግኝተው የነበረ ቢሆንም ሳይጠቀሙበት ቀርተዋል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል
አዲስ አበባ ፣ ጥር 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲዳማ ቡና ድል ቀንቶታል፡፡
ረፋድ ላይ ከሰበታ ከተማ የተጫወተው ሲዳማ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡
ማማዱ ሲዴቤ የድሏን ጎል አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ…
በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጲያ ቡና ጅማ አባ ጅፋርን 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡
አቡበከር ናስር፣ አስራት ቱንጆ እና ዊሊያም ሰለሞን ለቡና ጎል አስቆጥረዋል፡፡
በጅማ አባ ጅፋር በኩል የማስተዛዘኛዋን ጎል ብዙዓየሁ እንደሻው አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ እና የማሸነፊያ ጎል ሳሊፉ ፎፋና አስቆጥሯል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ…