Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲሸነፍ ፋሲል እና መቐለ ነጥብ ጥለዋል

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 4 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) የ17ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ተካሄደዋል። መቐለ ላይ ባህር ዳር ከተማን ያስተናገደው መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታውን ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት አጠናቋል። ድሬዳዋ ከተማ ከፋሲል ከነማ፣ ወላይታ ዲቻ ከወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ያደረጉት ጨዋታም ያለምንም ጎል በአቻ ውጤት…

የቀጣዩ ሳምንት የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎች ተራዘሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ እግር ኳስ ማህበር በቀጣዩ ሳምንት የሚደረጉ የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ እና ዩሮፓ ሊግ ጨዋታዎችን ማራዘሙን አስታወቀ። ማህበሩ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ዓለም ላይ እየተስፋፋ የመጣውን የኮሮና ቫይረስ ስርጭት ለመግታት በሚል የቀጣዩን ሳምንት የአውሮፓ የክለቦች ውድድር ማራዘሙን አስታውቋል። ከዚህ ጋር ተያይዞም የዛሬ…

ፌዴሬሽኑ ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ላይ የነበሩ አትሌቶችን በተነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2012 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለአፍሪካ ሀገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዝግጅት ካምፕ አስገብቷቸው የነበሩ አትሌቶችን በተነ። በቶጎ ሎሜ መጋቢት 30 ቀን 2012 ዓ.ም ሊካሄድ በታቀደው 6ኛው የአፍሪካ ሃገር አቋራጭ ሻምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የሚወዳደሩ አትሌቶችና አሰልጣኞች ካለፈው የካቲት ወር ጀምሮ ሆቴል ገብተው…