ስፓርት
በሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሶማሊያ ከረጅም ዓመታት በኋላ በርካታ ተመልካቾች የተገኙበት የእግር ኳስ ውድድር እያካሄደች ነው።
የሶማሊያ ክልሎች የእግር ኳስ ውድድር በሞቃዲሾ እየተካሄደ ይገኛል።
የሶማሊያ ክልሎችን የወከሉ የእግር ኳስ ቡድኖች እደረጉት በሚገኘው ጨዋታዎች በርካታ የሞቃዲሾ ከተማ ነዋሪዎች በስታዲየም ተገኝተዋል።
የአሁኑ ውድድር ለበርካታ ዓመታት በእርስ በእርስ ጦርነት እና በአልሸባብ የሽብር ጥቃት ስትታመስ ለቆየችው ሶማሊያ ትልቅ ድል መሆኑ ነው እየተነገረ የሚገኘው።
ይህ ውድድር ከፈረንጆቹ…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰበታ ከተማን 4 ለ 2 አሸነፈ፡፡
የማሸነፊያ ግቦቹንም ጌታነህ ከበደ፣ አቤል ያለው፣ ጋዲሳ መብራቴ እና አስራት እሽቱ አስቆጥረዋል።
የሰበታ ከተማን የማስተዛዘኛ ጎል ደግሞ እስራኤል እሸቱና ፍጹም…
አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ አቶ አዲሱ አረጋና የስፖርት ቤተሰቦች ሱሉልታ የሚገኘውን የኦሮሚያ ስፖርት አካዳሚ ግንባታ ጎበኙ።
የስፖርት አካዳሚዊ ግንባታ 90 በመቶ ደርሷል።
ግንባታው ከተጀመረ አምስት ዓመታት ያስቆጠረ ሲሆን ስራው 90 በመቶ መገባደዱን በጉብኝቱ ላይ…
የሻምበል አበበ ቢቂላ የሮም ኦሎምፒክ 60ኛ ዓመት የማራቶን ድል መታሰቢያ መርሃ ግብር በድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም…
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ)"የባዶ እግር ትሩፋቶች" በሚል መሪ ቃል የሻምበል አበበ ቢቂላ የ60ኛ አመት የሮም ኦሊምፒክ የማራቶን ድል እና ከሜልበርን እስከ ሪዮ ዲ ጄኔሮ በኦሊምፒክ የአትሌቲክስ ባለድሎች ዝክረ መርኃ ግብርን ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር በታላቅ ድምቀት እንዲከናወን ላደረጉ ተቋማትና ግለሰቦች የምሥጋና ፕሮግራም አካሂዷል።…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸነፈ፡፡
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡
በዚህ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና ሲዳማ ቡናን 3 ለ 1አሸንፏል፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ::
ባህርዳር ከተማ በመጀመሪያው አጋማሽ በፍጹም አለሙ እና ባዬ ገዛኸኝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ነው አሽንፎ ሊወጣ የቻለው፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ ፋሲል ከነማ ጅማ አባጅፋርን 4 ለ 1 አሸነፈ::
በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው በዚህ ጨዋታ የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች አምሳሉ ጥላሁን ፣ ሙጂብ ቃሲም፣ ሳሙኤል ዮሃንስ እና ሽመክት ጉግሳ አስቆጥረዋል።
ጅማ…