Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 13 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነችው ናኦሚ ግርማ የ2020 የአሜሪካ ምርጥ ወጣት ተጫዋች ሆና ተመርጣለች። በዚህ ዓመት ለዋናው ብሔራዊ ቡድን መመረጥ የቻለችው የተከላካይ መስመር ተጫዋቿ በ2019 የኮሌጅ ቡድኗ ስታንፎርድ ዋንጫ እንዲያነሳ የረዳች ሲሆን የ PAC-12 ምርጥ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ተብላ ተመርጣም ነበር። ከ20 ዓመት ብሔራዊ ቡድኑ በሰሜንና መካከለኛው አሜሪካ እና ካሪቢያን ሃገራት ዋንጫ (ኮንካካፍ) ውድድር ቡድኑን በአምልነት እየመራች በስድስት…
Read More...

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 11 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በታዛኒያ አቻው በመለያ ምት ተሸነፈ። ይህን ተከትሎ ከምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ  የፍፃሜ ጨዋታ ውጭ ሆኗል። 90 ደቂቃው በ1 ለ 1 በሆነ በመጠናቀቁ ቡድኖቹ ወደ መለያ ምት ሄደዋል። በመለያ ምቱ የታንዛኒያ ከ17 ዓመት…

ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ታህሳስ 10፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር ወላይታ ዲቻ አዳማ ከተማን 2ለ0 አሸነፈ። የማሸነፊያ ግቦቹን ስንታየሁ መንግስቱ አበርክቷል። ግቦቹንም በ5ኛው እና በ24ኛው ደቂቃዎች ላይ ማስቆጠር ችሏል። በመርሐ-ግብሩ ዛሬ ከሰዓት 9 ሰዓት ላይ ሀድያ ሆሳእና ከባህርዳር…

በፕሪሚየር ሊጉ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ እና ጅማ አባ ጅፋር አቻ ተለያዩ፡፡ ዛሬ ከሰዓት በተካሄደው የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ ሁለቱ ቡድኖች ያለግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ነው የተለያዩት፡፡ ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ደግሞ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል። ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር…

በፕሪሚየር ሊጉ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን አሸነፈ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል። ረፋድ ላይ በተደረገ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ፋሲል ከነማን 3 ለ 1 አሽንፏል። ታፈሰ ሰለሞን፣ አቡበክር ናስር እና ሃብታሙ ታደሰ የድል ጎሎቹን አስቆጥረዋል። በዛብህ መለዮ ደግሞ የፋሲል ከነማን የማስተዛዘኛ ጎል አስቆጥሯል። ከፌስቡክ ገፃችን…

የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ተጀመረ። የስታዲየሙ ሁለተኛው እና የማጠቃለያ ምዕራፍ ግንባታ የፊርማ ስነ ስርአት በዛሬው እለት ተካሄዷል፡፡ በዚህ ወቅትም የፕሮጀክቱ የሁለተኛ ምዕራፍ ስራው ዋና አካል የሆነው የጣራ መሸከሚያ ምሰሶ ኮንክሪት ሙሌት ስራ ተጀምሯል፡፡ በኮንክሪት ሙሌት…

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በኡጋንዳ አቻው ተሸነፈ፡፡ የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን በመጀመሪያው አጋማሽ ሁለት በሁለተኛው አጋማሽ ደግሞ አንድ ግብ በማስቆጠር ነው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው፡፡ በምድብ ኤ  ኢትዮጵያ ኡጋንዳን በመከተል ወደ…