ስፓርት
አቡበከር ናስር የፕሪምየር ሊጉን የግብ አግቢነት ሪከርድን ሰበረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋች አቡበከር ናስር በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድን ሰብሯል፡፡
በዛሬው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ላይ 9ኛ፣ 36ኛው እና 90ኛው ደቂቃ ላይ ግብ አስቆጥሮ የውድድር ዘመኑ ጎሎቹን ቁጥር 27 አድርሷል፡፡
በዚህም ከወዲሁ በጌታነህ ከበደ በ2009 ተይዞ የነበረውን በአንድ የውድድር ዘመን በርካታ ጎል የማስቆጠር ሪከርድ ማሻሻሉን ከሶከር ኢትዮጵያ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦…
Read More...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ሽልማት አገኘ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 7፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) - የኢትዮጵያ ብሄራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን አባላት የማበረታቻና ሽልማት ፕሮግራም በሀዋሳ ተካሄዷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የወንዶች እግር ኳስ ቡድን በ33ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ማለፋን ተከትሎ ነው የኢፌዲሪ ስፖርት ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በጋራ የእውቅናና የማበረታቻ ፕሮግራሙን…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ አዳማ ከተማ ሀዋሳ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ፡፡
የአዳማ ከተማን ሁለት ግቦች አብዲሳ ጀማል በመጀመሪያው አጋማሽ ሲያስቆጥር የሀዋሳ ከተማን ብቸኛ ግብ መስፍን ታፈሰ በ36ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
አዳማ ከተማ ከፕሪምየር ሊጉ መውረዱ የሚታወስ ነው፡፡
ረፋድ ላይ በተካሄደው…
የቻምፒዮንስ ሊግ ፍጻሜ ወደ ፖርቶ ተዛወረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቼልሲ እና በማንቼስተር ሲቲ መካከል የሚካሄደው የቻምፒዮንስ ሊግ የፍጻሜ ጨዋታ ወደ ፖርቹጋል መዛወሩ ተገለጸ፡፡
በፍጻሜው ጨዋታ 12 ሺህ የሚደርሱ የሁለቱ ቡድን ደጋፊዎች ይታደማሉ ተብሏል፡፡
ቀደም ሲል ጨዋታው በቱርክ ኢስታንቡል አታቱርክ ኦሎምፒክ ስታዲየም እንደሚካሄድ ቀጠሮ ተይዞለት ነበር፡፡
አሁን ላይ በኮሮና…
በፕሪሚየር ሊጉ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸነፉ
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሰበታ ከተማ በመጨረሻዎቹ ደቂቃዎች ላይ ባስቆጠሩት ግብ ሀድያ ሆሳዕናን አሸንፈዋል።
የሰበታ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማዊሊ በ45ኛውና 62ኛው ደቂቃዎች ላይ በፍፁም ቅጣት ምት ሲያቆጥር፤ የማሸነፊያውን ግብ ዱሬሴ ሹቢሳ በ95ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሮ ቡድኑ ከጨዋታው ሶስት ነጥብ…
በፕሪሚየር ሊጉ ድሬ ዳዋ ከተማ ሲያሸንፍ አዳማና ጅማ አባ ጅፋር ወራጅ መሆናቸው ተረጋግጧል
አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ድሬ ዳዋ ከተማ ወልቂጤ ከተማን 2 ለ 1 አሸነፈ።
የድሬ ዳዋን ማሸነፊያ ግቦች ሪችሞንድ አይንጎ በ45ኛው እና በ90ኛው ደቂቃዎች ላይ ሲያስቆጥር ፤ ወልቂጤን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አብዱልከሪም ወርቁ አስቆጥሯል።
ይህንን ተከትሎ ድሬዳዋ በ25 ነጥብ 9ኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ፤…
በመዲናዋ ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች በዚህ ዓመት አገልግሎት ይሰጣሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ700 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው 42 የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎች ግንባታቸው ተጠናቆ በተያዘው ዓመት አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ።
ኮሚሽኑ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራዎቹ ግንባታ የሚገኝበትን ደረጃ ለቅዱስ ጊዮርጊስና ለኢትዮጵያ ቡና የእግር…