ስፓርት
በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2013 (ኤፍቢሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 23ኛ ሳምንት ወላይታ ዲቻና ጅማ አባጅፋር አቻ ተለያይተዋል፡፡
በመጀመሪያ አጋማሽ ጅማ አባጅፋር መሪ መሆን የሚያስችለውን ግብ በፕሪንስ ዋኦንጎ አማካኝነት በ39 ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል፡፡
ሆኖም ወላይታ ዲቻ በስንታየሁ መንግስቱ አማካኝነት በ54ኛው ደቂቃ ላይ ቡድኑን አቻ የሚያደርግ ግብ አስቆጥሯል፡፡
ሁለቱ ቡድኖች ጨዋታውን 1 ለ 1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል፡፡
ወላይታ ዲቻ በ22 ጨዋታዎች 30 ነጥብ የያዘ ሲሆን 21 ጨዋታዎችን ያደረገው ጅማ…
Read More...
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ ሜትር ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸነፈች
አዲስ አበባ ፣ግንቦት 2 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ )ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በ10 ሺህ ሜትር የመጀመሪያ የውድድር ተሳትፎዋ ፈጣን ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች፡፡
በፖርቹጋል በተደረገ የፌርናንዳ ሪቤይሮ ጎልድ በ10 ሺህ ሜትር ሴቶች ውድድር አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በመጀመሪያ ተሳትፎዋ 29 ደቂቃ ከ39 ሰከንድ ከ42 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት አሸናፊ ሆናለች፡፡…
በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባህርዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ።
ጨዋታው ከእረፍት በፊት 0 ለ 0 ተጠናቆ የነበረ ቢሆንም ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከእረፍት መልስ ባስቆጠሯቸው ግቦች ሶስት ነጥብ ማግኘት ችለዋል።
የቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፊያ ግቦች ከነዓን ማርክነህ እና አብዱልከሪም መሐመድ…
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ ወልቂጤን አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ረፋድ ላይ አንድ ጨዋታ ተካሂዷል፡፡
የሊጉን ሻምፒዮን ፋሲል ከነማን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው ጨዋታ በፋሲል ከነማ 1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
ሽመክት ጉግሳ ለከፋሲል ከነማ የማሸነፊያ ጎሏን አስቆጥሯል፡፡
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ…
በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ ሀድያ ሆሳዕናን 3 ለ 0 አሸነፈ።
ከደመወዝ ጋር በተያያዝ የሀድያ ሆሳዕና በርካታ ተጫዋቾች ባለባቸው ቅሬታ ከአዲስ አበባ ወደ ሀዋሳ ሳይጓዙ በመቅረታቸው ቡድኑ ሳይሟላ ጨዋታውን አድርጓል።
የሀዋሳ ከተማን ማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ…
ፋሲል ከነማ የ2013ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን አረጋገጠ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ዲቻ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።
ዛሬ ከሰዓት በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተደረገው ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከወላይታ ዲቻ አገናኝቷል፡፡
ጨዋታውም ያለምንም ግብ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቋል፡፡…
የስፖርቱን ልማት ያሳልጣል የተባለው የስፖርት ፖርታል ተመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስፖርት መረጃ እድገት እና ለስፖርት ልማት የጎላ ሚና እንዳለው የተገለጸው የስፖርት ፖርታል ተመርቋል።
ፖርታሉ የስፖርቱን ልማት ለማሳለጥና መረጃን በፍጥነት ተደራሽ ለማድረግ እንደሚረዳ ተገልጿል።
በምርቃቱ ስነስርዓት ላይ የፌደራል ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ኮሚሽነር አቶ ኤልያስ…