ስፓርት
2ኛ ዙር የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ 2ኛ ዙር የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ቀጥለው ሲደረጉ የእንግሊዙ አስቶንቪላ ከረጅም ዓመታት ቆይታ በኋላ ባየርን ሙኒክን ይገጥማል፡፡
ምሽት 1 ሰዓት ከ45 ላይ የስፔኑ ዢሮና ከኔዘርላንድሱ ፌይኑርድ እንዲሁም ሻካታር ዶኔስክ ከአትላንታ ይጫወታሉ፡፡
በሌላ ጨዋታ መርሐ-ግብር ምሽት 4 ሰዓት በርኒንግሃም ላይ የእንግሊዙ አስቶንቪላ ከባየርን ሙኒክ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በተመሳሳይ ምሽት 4 ሠዓት ላይ የፖርቹጋሉ ቤኔፊካ ከአትሌቲኮ ማድሪድ፣…
Read More...
በፕሪሚየር ሊጉ ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ አቻ ተለያይተዋል፡፡
ፋሲል ከነማ እና ስሑል ሽረ 10 ሠዓት ላይ በድሬዳዋ ስታዲየም ጨዋታቸውን አድርገው 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
የዕለቱ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ባህርዳር ከተማ እና…
በሻምፒየንስ ሊጉ አርሰናል ከፒኤስጂ የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ አርሰናል በሜዳው ከፈረንሳዩ ፒኢስጂ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ከ45 ላይ በሬድ ቡል አሬና የኦስትሪያው ሬድ ቡል ሳልዝበርግ ከፈረንሳዩ ብረስት እንዲሁም የጀርመኑ ስቱትጋርት ከቼክ ሪፐብሊኩ ስፓርታ ፕራግ ይጫወታሉ፡፡
በሌላ…
ሳሙኤል ኤቶ በፊፋ ቅጣት ተላለፈበት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማህበር (ፊፋ) ዲሲፕሊን ኮሚቴ በካሜሩን እግር ኳስ ማህበር ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ኤቶ ላይ ቅጣት መጣሉን አስታውቋል፡፡
የቀደሞ የባርሴሎና እና ኢንተርሚላን ኮከብ ቅጣት የተላለፈበት ያልተገባ ባህሪ በማሳየቱ እና የፊፋን ፍትሃዊ የጨዋታ መርሆች በመጣሱ ነው ተብሏል፡፡
ኤቶ ድርጊቱን የፈጸመው…
መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በ3ኛ ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቐለ 70 እንደርታ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡
ቀን 10 ሰዓት ላይ በተደረገው ጨዋታ ያሬድ ብርሃኑ የመቐለ 70 እንደርታን ብቸኛ ግብ ከመረብ አሳርፏል፡፡
የሊጉ መርሐ ግብር ሲቀጥል ምሽት 1 ሰዓት ላይ ኢትዮጵያ መድህን እና አዲስ አዳጊው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታቸውን…
ዋልያዎቹ ከጊኒ ጋር በሚያደርጓቸው የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀንና የቦታ ለውጥ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የ2025 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ ጋር በሚያደርጋቸው ሦስተኛ እና አራተኛ የምድብ ጨዋታዎች ላይ የቀን እና የቦታ ለውጥ መደረጉ ተገለጸ፡፡
በጨዋታዎቹ ላይ የቦታ እና የቀን ሽግሽግ ማድረግ ያስፈለገው የኢትዮጵያ እና የጊኒ እግር ኳስ ፌዴሬሽኖች ለካፍ ያቀረቡትን ጥያቄ ተከትሎ መሆኑን የኢትዮጵያ…
አንቶዋን ግሬዝማን ከዓለም አቀፍ ጨዋታዎች እራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳዊው ተጫዋች አንቶዋን ግሬዝማን ለፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን መጫወት ማቆሙን ይፋ አድርጓል፡፡
ተጫዋቹ ከብሔራዊ ቡድኑ መለየቱን በመግለጽ በቀሪ የእግር ኳስ ሕይወቱ ለክለቡ አትሌቲኮ ማድሪድ ትኩረት እንደሚሰጥ አስታውቋል።
በፈረንጆቹ ከ2014 ጀምሮ ለሀገሩ ፈረንሳይ መጫወት የጀመረው ግሬዝማን ዓለም ዋንጫን ጨምሮ…