ስፓርት
የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመቻል ስፖርት ቡድን 80ኛ ዓመት ምስረታ አከባበር በተካሄደ የእግር ኳስ ጨዋታ የባለስልጣናት ቡድን የባለሀብቶችን ቡድን 2 ለ 1 አሸንፏል።
“መቻል ለኢትዮጵያ” በሚል መሪ ሐሳብ እየተከበረ ያለውን የመቻል ስፖርት ክለብ 80ኛ ዓመት ምስረታ ምክንያት በማድረግ በአዲስ አበባ ስታዲየም በመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት እና በባለሀብቶች መካከል የተካሄደው ወዳጅነት ጨዋታ ተጠናቅቋል።
በባለስልጣናቱ ቡድን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም…
Read More...
የአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ዛሬ ምሽት ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ ስፔን እና እንግሊዝ ዛሬ ምሽት የሚያደርጉት ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በጀርመን አስተናጋጅነት ከሰኔ 7 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው 17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ፍጻሜ ሥነ- ሥርዓት በዛሬው ዕለት ይካሄዳል፡፡
በዚህ መሰረትም ለፍጻሜ ጨዋታ የደረሱት ስፔንና እንግሊዝ የአህጉሩን የክብር…
ሊዊስ ናኒና ኑዋንኩ ካኑ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ዕድገት ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁነታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖርቹጋላዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ሊዊስ ናኒ እና ናይጄሪያዊው የቀድሞ እግር ኳስ ተጫዋች ኑዋንኩ ካኑ በኢትዮጵያ ወጣት እግር ኳስ ተጫዋቾች ስኬታማ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን አሉ።
ዛሬ ማለዳ ላይ አዲስ አበባ የገቡት የቀድሞ እግር ኳስ ወደ ኢትዮጵያ የመጡት የመቻል 80ኛ የዓመት ምስረታ በዓል ላይ እንዲገኙ…
የሶስቱ አናብስት አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጫዎት አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ጋሬዝ ሳውዝጌት እሁድ በሚከናወነው የአውሮፓ ዋንጫ ፍፃሜ ጨዋታ ቡድናቸው በጥንቃቄ እንዲጨዋት አስጠንቅቀዋል፡፡
አስደናቂውን የሉዊስ ዴ ላ ፉዌንቴ ቡድን በእለተ ሰንበት የሚገጥሙት የ53 ዓመቱ አሰልጣኝ÷ ቡድናቸው ስፔንን በማሸነፍ በታሪካቸው ለመጀመሪያ ጊዜ የአውሮፓ ዋንጫን ወደእጃቸው…
የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክን አስመልክቶ ያዘጋጀው የገቢ ማሰባሰቢያ እና የሽኝት መርሃ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሃ ግብሩ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ፣የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ፣ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ፣የቱሪዝም…
የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2024/25 የውድድር ዘመን የካፍ ክለቦች ውድድር የምድብ ድልደል ይፋ ተደርጓል፡፡
በዚህም መሰረት በቻምፒየንስ ሊግ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዩጋንዳው ቪላ ጋር ሲመደብ በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ የሚሳተፈው ኢትዮጵያ ቡና ደግሞ ከኬንያው ኬንያ ፖሊስ ክለብ ጋር ተመድበዋል፡፡
የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ የሚከፈትበት ቀን ላይ ማስተካከያ መደረጉን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡
ፌደሬሽኑ ከዚህ በፊት የ2017 የውድድር ዘመን የዝውውር ጊዜ ሐምሌ 15 ቀን 2016 እንደሚከፈት ይፋ ማድረጉ ይታወሳል።
ይሁን እንጂ ቀኑን ማስተካከል አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ አዲሱ…