ስፓርት
የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ ኦሊቪየ ዢሩ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን አገለለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ብሔራዊ ቡድን ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪው ኦሊቪየ ዢሩ በ37 ዓመቱ ከብሔራዊ ቡድኑ ራሱን ማግለሉን አስታውቋል፡፡
ዢሩ በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ ትናንት ምሽት ሀገሩ ፈረንሳይ ከስፔን ጋር ጨዋታዋን ስታደርግ ተቀይሮ በመግባት የተጫወተ ሲሆን በሽንፈት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኋላ በይፋ ራሱን ከብሔራዊ ቡድኑ አግልሏል፡፡
በፈረንጆቹ 2011 የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድን ጨዋታውን ማድረግ የቻለው ዢሩ 137 ጊዜ ለሀገሩ በመሰለፍ 57 ግቦችን በማስቆጠር የቀድሞውን የፈረንሳይ ኮከብ ቴሪ ሄንሪ ክብረ…
Read More...
ከስፔን ጋር ለፍጻሜ የሚፋለመው ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ይለያል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከስፔን ጋር ለፍጻሜ የሚፋለመው ብሔራዊ ቡድን የሚለይበት የእንግሊዝና ኔዘርላንድስ (ሆላንድ) ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡
በ17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ሁለተኛ መርሐ-ግብር እንግሊዝ ከኔዘርላንድስ ዛሬ ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሲግናል ኢዱና ፓርክ ስታዲየም የሚያደርጉት ብርቱ ፍልሚያ ይጠበቃል፡፡
በሩብ ፍጻሜው እንግሊዝ…
ስፔንና ፈረንሳይ ተጠባቂ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሠዓት ላይ ስፔን ከፈረንሳይ የሚያደርጉት ፍልሚያ ተጠባቂ ነው፡፡
17ኛው የአውሮፓ ዋንጫ በጀርመን አስተጋጅነት እየተካሄደ ሲሆን÷ ዛሬ ስፔን ከፈረንሳይ 75 ሺህ 24 ተመልካች በሚያስተናግደው አሊያንዝ አሬና ስታዲየም የሚያድርጉት ጨዋታ የስፖርት ቤተሰቡን ቀልብ ስቧል።
ከፍተኛ…
ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ በወላይታ ድቻና ኢትዮጵያ ቡና መካከል ተካሂዷል፡፡
ከቀኑ 9 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በደመቀ ሁኔታ በተከናወነ ጨዋታ መደበኛው ክፍለ ጊዜ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት በመጠናቀቁ ተጨማሪ 30 ደቂቃ ተሰጥቷል፡፡
በዚህም ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን 2 ለ1 ረትቶ የ2016 ዓ.ም…
በፓሪስ በተካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል አብርሃም ስሜ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው በዳይመንድ ሊግ ውድድር በ3ሺህ ሜትር የወንዶች መሰናክል ኢትዮጵያዊው አትሌት አብርሃም ስሜ አሸንፏል፡፡
አትሌቱ 8:02.36 በመግባት ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ያጠናቀቀው፡፡
40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን በኦሮሚያ ፖሊስ አሸናፊነት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ የተካሄደው 40ኛው የሻምበል አበበ ቢቂላ ማራቶን ውድድር በሁለቱም ጾታ የኦሮሚያ ፓሊስ አሸናፊ ሆኗል፡፡
በወንዶች የተካሄደውን ውድድር በወንዶች አትሌት ጎሳ አምበሱ ከኦሮሚያ ፖሊስ በቀዳሚነት አጠናቅቋል፡፡
በዚሁ ውድድር አትሌት ጊዜው አበጀ ከኢትዮ ኤልክትሪክ ሁለተኛ እንዲሁም አትሌት ሳኅለሥላሴ ንጉሴ…
የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ በስካይ ላይት ሆቴል ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቻል ስፖርት ክለብ የገቢ ማሰባሰቢያ (ቴሌቶን) ዛሬ ከምሽቱ 12 ሠዓት ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
መቻል ስፖርት ክለብን ወደ ቀደመ ገናና ስሙ የመመለስና ክለቡን የማጠናከር ሥራ እየተከናወነ ሲሆን÷ የገቢ ማሰባሰቢያውም የእዚሁ ሥራ አካል መሆኑ ተመላክቷል፡፡
ክለቡን ለማጠናከር እና በኢትዮጵያ…