Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

ማዕከላዊ እዝ ስኬታማ ግዳጁን በብቃት እያስቀጠለ ነው- ጄኔራል አበባው ታደሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማዕከላዊ እዝ እየፈፀመ የመጣውን ስኬታማ ግዳጅ በላቀ ብቃት እያስቀጠለ ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሠ ገለጹ፡፡ ጀኔራል አበባው ከማዕከላዊ እዝ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በግዳጅ አፈፃፀም ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ በቀጠናው የሚንቀሳቀሰው አሸባሪው ሸኔ ሕዝብን ሲዘርፍ እና ሲያሰቃይ እንደነበር አስታውሰው÷ ዕዙ ይህን ቡድን ስጋት የማይሆንበት ደረጃ ላይ ለማድረስ በሚያስችል አግባብ ተልዕኮውን እየፈፀመ መሆኑን ጄኔራል አበባ ተናግረዋል፡፡ እንደ እዝ…
Read More...

ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል የ2030 የዓለም ዋንጫን እንደሚያዘጋጁ ፊፋ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሮኮ፣ ስፔን እና ፖርቹጋል በ2030 የሚካሄደውን የዓለም ዋንጫ በጋራ እንደሚያዘጋጁ ዓለም አቀፉ የእግር ኳስ ማኅበር የበላይ ጠባቂ (ፊፋ) አስታውቋል፡፡ በውድድሩ መክፈቻ የሚደረጉ ሦስት ጨዋታዎች በኡራጓይ፣ አርጀንቲና እና ፓራጓይ እንደሚካሄዱም ነው ፊፋ ያስታወቀው፡፡ የመክፈቻ ጨዋታዎችን በላቲን አሜሪካ ሀገራት…

የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ የርገን ክሎፕ የቶተንሃም እና ሊቨርፑል ጨዋታ በድጋሜ እንዲደረግ ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል። አሰልጣኝ ክሎፕ ይህን ያሉት በጨዋታው የመስመር አማካዩ ሉዊስ ዲያዝ ያስቆጠረው ጎል በቪዲዮ ረዳት ዳኞች ‘ከጨዋታ ውጭ እንቅስቃሴ አለው’ በሚል ከተሻር በኋላ ነው። አሰልጣኙ ውሳኔውን ያልተገባ…

በሪጋ የጎዳና ላይ ሩጫ ለተሳተፉ አትሌቶች የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር ለተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት የእውቅና እና ሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ውድድር የተሳተፉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን አባላት ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ ልዑካኑ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የባህልና…

በፕሪሚየር ሊጉ ጅማሮ ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የኒቨርሲቲ ስታዲየም ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የፕሪሚየር ሊጉ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 9፡00 ላይ እንዲሁም ሲዳማ ቡና…

ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ ሰበረች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ድርቤ ወልተጂ በአንድ ማይል የሴቶች የጎዳና ላይ ሩጫ ሪከርድ በመስበር አሸነፈች፡፡ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሴቶች አንድ ማይል የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ ርቀቱን አትሌት ድርቤ ወልተጂ በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ ፍሬወይኒ ኃይሉ ደግሞ ሁለተኛ ደረጃን ይዛለች፡፡ ድርቤ ወልተጂ በ4 ደቂቃ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በ5 ኪሎ ሜትር የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶች 5 ኪሎ ሜትር የሪጋ የዓለም የጎዳና ላይ ሩጫ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ አትሌት ሀጐስ ገ/ሕይወ ርቀቱን 12 ደቂቃ ከ59 ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ቀዳሚ መሆን ችሏል፡፡ ሌላኛው ኢትዮጵያዊ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ ደግሞ ርቀቱን በ13 ደቂቃ ከ02 ሰከንድ በማጠናቀቅ 2ኛ ደረጃን ይዟል፡፡…