Fana: At a Speed of Life!

ስፓርት

የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 22 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ከ20 አመት በታች የ100 ሜትር ሩጫ ክብረ ወሰን ተሰበረ። ክብረ ወሰኑን በደቡብ አሜሪካ ከ20 አመት በታች የአትሌቲካስ ሻምፒዮና ላይ፥ የሱሪናሙ አትሌት ኢሳማዴ አሲንጋ 9 ሰከንድ ከ89 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ጊዜ በመግባት አሻሽሎታል። የብራዚሉ ኤሪክ ካርዶሶ እና የኮሎምቢያው ሮናል ሞስኩዬራ ውድድሩን ሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል። ክብረ ወሰኑ ከዚህ ቀደም በቦትስዋናው አትሌት ሌሲል ቴቦጎ 9 ሰከንድ ከ91…
Read More...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ነገ ወደ አሜሪካ ያቀናል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ በነገው እለት ወደ አሜሪካ እንደሚያቀና የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የዋሊያዎቹ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታ አስመልክቶ የፌዴሬሽኑ ዋና ፀሃፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን  እና የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ  ኢንስትራክተር ዳንኤል ገብረ ማሪያም  ጋዜጣዊ መግለጫ…

ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል  – ሳላዲን ሰይድ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተደጋጋሚ ጉዳቶችና የሜዳ ላይ አቋም መቀነስ እግር ኳስ እንዳቆም አስገድደውኛል ሲል አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰይድ ተናገረ፡፡ ሳላዲን እግር ኳስ የማቆሙ ዜና ከተሰማ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡ እግርኳስ ያቆመበትን ምክንያት ያስረዳው ሳላዲን÷ ከጉዳት ጋር በሚያጋጥመው የጤና…

ዴቪድ ሲልቫ ከእግር ኳስ ራሱን አገለለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔናዊው የመሀል ክፍል ተጫዋች ዴቪድ ሲልቫ በ37 ዓመቱ ከእግር ኳስ ራሱን አግልሏል፡፡ የቀድሞው የማንቸስተር ሲቲ ባለውለታ ዴቪድ ሲልቫ ከከባድ የቁርጭምጭሚት ጉዳት በኋላ ነው ከኢንተርናሽናል እግር ኳስ ራሱን እንዳገለለ ያስታወቀው፡፡ ሲልቫ በፈረንጆቹ 2010 ከስፔኑ ቫሊንሲያ ማንቸስተር ሲቲን የተቀላቀለ ሲሆን÷ ከቡድኑ…

በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች የእግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በሴካፋ ከ18 ዓመት በታች የሴቶች እግር ኳስ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ አቻው 1 ለ 0 ተሸንፏል። በምሥራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር ኳስ ማኅበራት ምክር ቤት(ሴካፋ) ለመጀመሪያ ጊዜ የሚካሄደው ከ18 ዓመት በታች ውድድር ዛሬ በታንዛንያ ዳሬ ሰላም ተጀምሯል። 10 ሺህ…

በኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን የሚወክለው ባህር ዳር ከተማ ተጋጣሚውን አውቋል። ክለቡ በመጀመሪያው ዙር የኮንፌዴሬሽን ማማጣሪያ ከታንዛኒያውአዛም ጋር ጨዋታውን የሚያደረግ ይሆናል። ይህን ጨዋታ ካሸነፈ ደግሞ በሁለተኛው ዙር ማጣሪያ ደግሞ ከቱኒዚያው ክለብ አፍሪካ ጋር እንደሚገናኝ ሶከር ኢትዮጵያ አስነብቧል።…

ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች ሽልማት አበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2015 ዓ.ም በተለያዩ የስፖርት ዘርፎች የላቀ ውጤት ላስመዘገቡ ስፖርተኞች እና ባለሙያዎች የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል። ባንኩ ባለፈው ዓመት በተካሄዱ የአትሌቲክስ፣ እግርኳስና የጠረጴዛ ቴንስ ውድድሮች በድምሩ 38 ዋንጫ ማንሳት የቻለ ሲሆን÷ ለዚህ ውጤት መገኘት አስተዋጽኦ ለነበራቸው…